ሐምሌ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በታላቁአንዋርመስጂድበመንግስትየደህንነትኃይሎችናበፖሊስሀላፊዎችከቀናትበፊትታቅዶበሙስሊሙ ላይ በተወሰደእርምጃከ6 ሺ በላይየመንግስትቅጥረኛሲቪልለባሾችመሰታፋቸውን አስታውሷል። “ቅጥረኞቹየተከበረውየረመዳንወርየጁምአሰላትከመሰገዱበፊትበመስጊዱውጫዊሰሜናዊአቅጣጫግርግርበማስነሳትናከፖሊሶችጋርከሁለቱምአቅጣጫድንጋይበመወራወር የታለመውን ውጤትለማምጣትሞክረዋል” የሚለው ድምጻችን ይሰማ፣ በሁሉምአቅጣጫየነበሩናበአስርሺዎችየሚቆጠሩሙስሊሞችየጁምአሰላታቸውንእንዳይፈጽሙእክልከመሆናቸውም በላይበበርካታጾመኛሙስሊሞችላይእጅግአሰቃቂጭፍጨፋ”መፈጸሙን ገልጿል። “ሙስሊሙንከሁሉምአቅጣጫበቆረጣስልትለሰላትበተቀመጠበትበመቁረጥበነፍስወከፍበያዙዋቸውዱላዎችናየመሣሪያሰደፎችርህራሄአልባበሆነሁኔታመደብደባቸውንና መጨፍጨፋቸውን የገለጸው ደምጻችን ይሰማ፣ በእለቱየተወሰደውመንግስታዊሽብር ‹‹ጥቁርሽብር›› የሚልስያሜተሰጥቶታል ብሎአል። ” ‹‹ጥቁርሽብር›› በሰለጠነውይይትከማያምን፣ሰላማዊነትናዲሲፒሊንከማይገባውመንግስትየሚፈልቅ፣ሰዎችሳይሆኑዱላብቻየሚናገርበት፣ሐሳብየሚንሸራሸርበትሳይሆንነውጥናግፍ የሚሰፍንበትሂደትነው ” ብሎአል። ‹‹ጥቁርሽብር›› አይናቸውንየጋረደውጥቁርግርዶሽየህዝብንእውነታእንዳይረዱያደረጋቸውናብቃትየሌላቸውኃላፊዎችየሚወስኑት፣ሰብዓዊነትበጭካኔጭለማውስጥየሚሰጥምበት አስከፊክስተትመሆኑን የጠቀሰው ድምጻችን ይሰማ፣ ለሰላማዊሕዝብናጥያቄምላሹንዱላያደረገኃይል፣ባልታጠቀናበእጁድንጋይባልጨበጠጾመኛሕዝብላይየጥይትቃታየሚስብ መንግስት ከርሞምየሚነዳውበ‹‹ጥቁርሽብር›› ብቻነው ብሎአል። የሐምሌ 11/2006ንአሰቃቂየመንግስትጭፍጨፋየታሪክካስማበማድረግእለቱ ‹‹ጥቁርሽብር›› ሲባልከዚህበኋላያሉክስተቶችም ‹‹ከጥቁርሽብርበኋላ›› ወይም ‹‹ከጥቁርሽብርበፊት›› …