ነሃሴ ፲፬(አስራ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዛሬውዕለት 2ኛሙትዓመታቸውበመታሰብላይየሚገኙትየቀድሞጠ/ሚኒስትርእናየኢህአዴግሊቀመንበር አቶ መለስ ዜናዊ ራዕያቸውን ለማስቀጠል ይረዳል በሚል መጋቢት 28 ቀን 2005 ዓ.ም በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ የመለስ ፋውንዴሽን ምስረታ በይፋ ከተበሰረ በኋላበሕዝብየሚጎበኝመናፈሻእናደረጃውንየጠበቀቤተመጻህፍትለመገንባት፣ለችግረኞችነጻየትምህርትዕድልለመስጠትየሚያስችልህንጻለመገንባት ሕዝቡገንዘብ እንዲዋያጣበቴሌቭዥን፣በራዲዮእናበጋዜጣለበርካታወራትተከታታይቅስቀሳሲደረግ ቆይቷል። ለጉዳዩቅርበትያላቸውምንጮችእንደጠቆሙትሕዝቡበተለይምየመንግሥትሠራተኛውእምቢታውንበተግባርካሳየበኋላሠራተኛውየአባይግድብን መዋጮስላለበትለ ጊዜውለመለስፋውንዴሽንተጨማሪመዋጮመጠየቅእንዲቆምከበላይአካላትትዕዛዝበመተላለፉማስታወቂውምበመንግሥት መገናኛብዙሃንመተላለፉ እንዲቆምመደረጉንአስታውሰዋል፡፡አንድበመንግሥትሥራላይየሚገኙባለሙያለዘጋቢያችንእንደተናገሩትየመንግሥትሠራተኛው ከአነስተኛደመወዙለአባይግድብ እየተቆረጠመሆኑንአስታውሰውየመለስፋውንዴሽንዕርዳታጥያቄበመ/ቤታችንበመጣጊዜሁሉምሠራተኛበአንድድምጽ «አሁንስአልበዛምወይ» ሲልምሬቱንና ቁጣውንበመግለጹየመ/ቤቱአመራሮችክፉኛበመደናገጥዳግምጥያቄውንሳያነሱመቅረታቸውንአስታውሰዋል፡፡ “ሠራተኛውበከፋየኑሮውድነትእየተገረፈ፣በዚህላይ ደግሞለቦንድግዥወዶም፣ሳይወድምደመወዙእየተቆረጠባለበትበዚህወቅትሌላዙርመዋጮጨርሶ የሚሰማበትጆሮ፣የሚሸከምበትትከሻየለውም፣በዚህምክንያትመዋጮየመሰብሰብዕቅዳቸውድጋፍአላገኘም”ሲሉተናግረዋል፡፡ ፋውንዴሽኑመጋቢት 28 ቀን 2005 ዓ.ምበተመሰረተበትዕለትማምሻውንበሸራተንሆቴልበተካሄደየገንዘብማሰባሰብሥነሥርዓትባለሃብቶችንናየጎረቤትአገራትን ድጋፍሳይጨምርከክልሎችብቻከ74 ሚሊየንብርበላይመሰብሰቡይታወሳል፡፡ በወ/ሮአዜብመስፍንየሚመራውፋውንዴሽኑከተመሠረተአንድዓመትተኩልገደማቢያስቆጥርምእስካሁንገንዘብከመሰብሰብ፣የመሠረትድንጋይከማስቀመጥናችግኝ ከመትከልየዘለለሥራአለማከናወኑን …