ባለሃብቶች መስራት አልቻንልም አሉ
ሚያዝያ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ” የኢንዱስትሪውን ልማት በተሳለጠ መንገድ ይዘን በመጓዝ የአምስት አመቱን ዕቅድ ለማጠናቀቅ በስኬት ጎዳና ላይ ነኝ ” በሚል የገዢው መንግስት ቢናገርም፤ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሃብቶች በርካታ ችግር እየገጠማቸው መሆኑን ተናገሩ፡፡ ሰሞኑን በተካሄደው የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት ከከፍተኛ ባለሃብቶች ጋር ባደረጉት የውይይት መድረክ ላይ ፣ ባለሃብቶች እንደገለጹት …