በአዲስ አበባ አንድ ኢትዮጵያዊ ራሱን አቃ ጠለ
ሚያዝያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዛሬ ሚያዚያ 12 ፣ 2007ዓም ኡራኤል አካባቢ አንድ ኢትዮጵያዊ ቤንዚን በራሱ ላይ አርከፍክፎ የተወሰነ የሰውነት ክፍሉ ከተቃጠለ በሁዋላ በህዝብና በፖሊስ እርዳታ ሊተርፍ ችሎአል። የአይን እማኞች ግለሰቡ ሙሉ ልብስ የለበሰ እና ጥሩ የሰውነት ቁመና ያለው መሆኑን ተናግረዋል። ፖሊሶችም ግለሰቡን ወደ ስድሰተኛ ፖሊስ ጣቢያ ወስደውታል። ዘግይቶ በመጣው መረጃ ደግሞ ግለሰቡ የመንግስት ሰራተኛና ከስራ ከወጣ በሁዋላ ድርጊቱን መፈጸሙ ታውቋል።
Ygebal
አረ ወንድሜ ምን ነካህ በነዛ ጨካኝ አውሬዎች የተበሉብን ሳያንሰን ደሞ አንተን…..
EWEDACHAHYALEHU
It’s good
እሱስ ራሱን ችሎ ነበር ቢሞትም በራሱ ነፍስ ነዉ የሚጠየቀዉ ታሪኩን ሰለማላዉቀዉ ፈጣሪ ይርዳዉ
Wey yersw yeun meknyt yenoruwal fetar enkonm atrfk wendma
Yhen leftsm yechalbet meknyat blenorew new ye dablos wegya berta tseleu
Yhen leftsm yechalbet meknyat blenorew new ye dablos wegya berta tseleu
mnwe wendme men nekahe degmo ante
አይዞህ አንድ ቀን…
እግ/ር ልቦናውን ይስጠው።
ምን ይሆን ችግሩ
omg
YASAZNAL