Tag: amharic news
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ሚያዚያ 03, 2015
ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና
አሳዛኝ ዜና.. … በደ/ታቦር ከተማ አሁንም አፈናዉ እንደቀጠለ ነዉ።
በነመቶ አለቃ ፈንቲ ትእዛዝ ከምሽቱ ሶስት ሰአት ቁጥራቸዉ አስር የሚሆኑ ፖሊሶችና ቁጥራቸዉ ያልታወቀ ሚሊሻዎች የደ/ጎ ዞን…
በጋሞ ጎፋ ፖሊስ ‹‹መሬቱ ትንባሆ ለሚያለማ ባለሀብት ተሰጥቷል፡፡›› በሚል በህዝብ ላይ የጭካኔ እርምጃ ወሰደ
በጋሞ ጎፋ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ አልጌ ቀበሌ ፖሊስ በንፁሃን ላይ የጭካኔ እርምጃ መውሰዱን የአካባቢው ነዋሪዎች…
በጋሞ ጎፋ ፖሊስ ‹‹መሬቱ ትንባሆ ለሚያለማ ባለሀብት ተሰጥቷል፡፡›› በሚል በህዝብ ላይ የጭካኔ እርምጃ ወሰደ
በጋሞ ጎፋ ዞን ምዕራብ አባያ ወረዳ አልጌ ቀበሌ ፖሊስ በንፁሃን ላይ የጭካኔ እርምጃ መውሰዱን የአካባቢው ነዋሪዎች…
አደባባዮቹ ወጣቶቻቸውን ናፍቀዋል ወራዙት ይአቅቡከ ( ያፈቅሩከ) – ዳነኤል ፈይሳ
ጊዜው 1997 ነው። አብዛኛዎቻችን የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች፥ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች እንዲሁም ተመርቀን ስራ አጥተን ሰፈር ውስጥ የምንውል…
የመረጃ ግብአት … -ነቢዩ ሲራክ
ዘመቻ “ወሳኙ ማዕበል ” በ8ኛው ቀን ክንውኖች … እና በየመን ሁከትና የኢትዮጵያውያን ይዞታ ! =========================== > …
የጦርነት ድባብ ያቀዘቀዘው ምርጫ..! (አምዶም ገብረስላሴ – ከትግራይ)
የዘንድሮ ምርጫ ኣሸንፎ ለመውጣት የህወሓት መንግስት ኣርባው ሲያስወጣ “…ከፍተኛ ህዝባዊ ንቅናቄ ፈጥሬ ድጋፍ ኣገኛለው…” ብሎ ኣስቦ…
ኢሜግሬሽን በኢ/ር ይልቃል ጌትነት ጉዞ ጉዳይ ላይ መልስ መስጠት አልቻለም
• ‹‹ይህ ሁሉ ከአቅመ ቢስነታቸው የመነጨ ነው›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የኢሜግሬሽንና ዜግነት ጉዳይ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር…