Tag: amharic news
የ2007ቱ ሀገራዊ ምርጫ አካሄዱና አፈጻጸሙም ነጻና ፍትሀዊ ስላልሆነ ውጤቱን ሸንጎ አይቀበለውም።
ገና ከጅምሩ፣ የተቃዋሚ ፓርቲወችን በመበታተን፣ መሪዎችንና አባላቶቻቸውን በማሰር፣ በማሳደድና በማዋከብ፤ ነጻ የሃሳብ ልውውጥ እንዳይኖርና አማራጭ ሃሳቦች…
አምስተኛው ዙር የድምጽ ዘረፋ… ክንፉ አሰፋ
የ”ምርጫው” ድራማ እየተተወነ ሳለ፤ የቦርዱ ሊቀመንበር ዶ/ር መርጋ በቃና እና ምክትል ሊቀመንበሩ ዶ/ር አዲሱ ገብረእግዚአብሔር ለአቦይ…
ሰበር ዜና፡- ኢሕአዴግና አጋሮቹ 434 የፓርላማ ወንበሮችን አገኙ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአሁኑ ሰዓት እየሰጠ ባለው መግለጫ፣ እስካሁን በደረሰው ጊዜያዊ ውጤት መሠረት ኢሕአዴግና አጋሮቹ…
ተቃዋሚ ፓርቲዎች በታዛቢ ድርቅ የተመቱበት ምርጫ
ባለፈው እሑድ ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. በተካሄደው የምርጫ 2007 የድምፅ አሰጣጥ ሥነ ሥርዓት ላይ የታየው…
ምርጫ በአምቦና በጉደር
በምዕራብ ሸዋ ዞን በአምቦና አካባቢዋ የሚደረገው ምርጫ ጠንካራ ፉክክር የሚታይበት በመሆኑ የብዙዎችን ቀልብ ይስባል፡፡ ለዚህም የተለያዩ…
ምርጫ በአዲስ አበባ
በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን አምስት የፓርላማ ምርጫዎችን (1948-1965)፣ በደርግ ዘመን የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢሕዲሪ) ብሔራዊ…
ምርጫ በባህር ዳር
ከምርጫው ዋዜማ ጀምሮ የባህር ዳር ከተማ ንግድ መደብሮች በጊዜ መዘጋት ጀምረዋል፡፡ በምርጫው ዕለትም የሕዝቡና የተሸከርካሪዎች ተቀዛቅዞ፣…
ምርጫ በድሬዳዋ
ግንቦት 16 ቀን 2007 ዓ.ም. በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ሰባት የፖለቲካ ፓርቲዎችና ሁለት የግል ዕጩ ተወዳዳሪዎች፣ ድሬዳዋ…
ምርጫ በኢተያ
ሰማኒያ ስድስት የምርጫ ጣቢያዎች በሚገኙበት በኦሮሚያ ክልል በኢተያ የምርጫ ክልል ሒጦሳ ወረዳ፣ በ2007 ዓ.ም. ጠቅላላ ምርጫ…