ምርጫ፦ ቄሮ ‘መንግሥት’ ይሁን ‘ፅንፈኛ’?
በቄሮ ምንነት እና “ድርጊቶች” ላይ በርካታ ውዝግቦች እየተነሱ ነው። ውዝግቦቹ የሚነሱት በሁለት ፅንፎች ነው፦ ፩ኛው ፅንፍ…
በዴሞክራሲ ተስፋ መቁረጥ? (አይታሰብም!)
ትላንት አንድ የስዊድን ጋዜጠኛ “ሐሳብን ከመግለጽ ነፃነት ይልቅ ደኅንነቴን እመርጣለሁ” የሚል አስተያየት አዲስ አበባ ላይ እንደገጠማት…
የትግራይ ፖለቲካ እንደምን ወደዳር አገር ፖለቲካ ተገፋ?
የኢትዮጵያ ሥርወ መንግሥት መነሻ ማዕከሉ (core state የሚሉት) ሰሜን ላይ ነበር – አክሱም። ቀስ በቀስ ወደ…
ብሔርተኝነት፤ ቅዱስ ወይስ እርኩስ?
በዚህ ርዕስ ረዥም መጣጥፍ መጻፍ ከጀመርኩ ረዥም ግዜ ሆነኝ፡፡ እስካሁን አላለቀም፡፡ ምክንያቱ ግልጽ ነው፤ ጉዳዩ ስሜት…
የማንን ግዛት ማን ያስተዳድር?
ነገሮችን አቃልሎ እና ሸንሽኖ ለመረዳት መሞከር ጠቃሚ የሚሆንበት አጋጣሚ ቢኖርም፥ ሁሌም ትክክለኛ ውጤት አያስገኝም። አገርን የሚያክል…
ለውጥ እና ውዥንብር
አሁን ያለንበት ሁኔታ “ታስሮ የተፈታ ጥጃ” ሁኔታ ነው። መዝለል እና መቦረቅ – የነፃነታችንን ልክ መፈተን የምንፈልግበት…
የማንነት ብያኔ አፈና…
ከእኛ አገር የማያልቁ ችግሮች መካከል አንዱ የማንነት አረዳድ እና አበያየን ጉዳይ ነው። ማንነት እና ምንነት የፖለቲካ…
የተዘነጋው የኮንሶ እስረኞች ጉዳይ (“እኛስ ኢትዮጵያዊ አይደለንም ወይ?”)
ፎቶው ላይ ከግራ ወደቀኝ የሚታዩት፤ የኮንሶ መሪ ካላ ገዛኸኝ እና ወንድማቸውበኦሮሚያ እና በአማራ ክልሎች ሕዝባዊ አመፆች…