የኢትዮጰያ መንግስትና የኦጋዴ ብሔራዊ ነጻነት ግንባር በኬንያ ናይሮቢ ድርድር ጀመሩ።
የካቲት ፬(አራት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የኦጋዴንየዜናአገልግሎትን <<በመጥቀስዋጋኩሱብ>> የተሰኘውየግንባሩልሳንእንዳስታወቀው፤የመከላከያሚኒስትሩሲራጅፈርጌሳእና የደህንነትሹሙአቶጌታቸውአሰፋ – ከኦጋዴነጻነትግንባር የውጪግንኙነትሀላፊከአቶአብዲራሁምማህዲእና ከግንባሩዋናጸሀፊ ከአቶአብዲያሲንጋርበናይሮቢተገናኝተው ድርድሩንጀምረዋል። ሁለቱምወገኖችበአብዛኞቹየድርድሩመርሆዎችላይ መስማማታቸውምተገልጿል። በሁለቱወገኖችመካከልለአስርትኣመታትየዘለቀውግጭት …