Category: VIDEO ቪዲዮ
የኢራን እና እስራኤል ጦርነት ተባብሶ ቀጥሏል።
የኢራን እና እስራኤል ጦርነት ተባብሶ ቀጥሏል። ኢራን በእስራኤል ላይ የድሮንና የሚሳኤል ጥቃት ስትፈጽም በዋነኛነት ሃይፋ እንዲሁም ቴላቪቭ ኢላማ ተደርገዋል። እስራኤል በበኩሏ በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን የሚገኙ ኢላማዎች ላይ ጥቃት እየሰነዘረች መሆኑ ተገልጿል። በቴህራን የነዳጅ ማከማቻ ኢላማ ያደረገ ጥቃት ተደጽሞ ከፍተኛ …
ንግድ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት ገጠማቸው
ንግድ ባንኮች እንደገና የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደገጠማቸው ከባንክ ባለሙያዎች መረዳቱን ጠቅሶ ዘ ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል። የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት የተፈጠረው፣ ባልተመጣጠነ የቁጠባና ብድር ምጣኔ፣ በዋጋ ግሽበት፣ በአስገዳጅ የመንግሥት ሰነዶች ግዥ፣ በመንግሥት ብድር መጨመርና በመዋቅራዊ ችግሮች ምክንያት እንደኾነ ባለሙያዎች መናገራቸውን ዘገባው …
የብልጽግና ፓርቲ ባለሥልጣናት እና ተሳዳቢዎቻቸው ከዲፕሎማሲያዊ መርኾዎች ያፈነገጡ ናቸው ( የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ)
የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ገዥ “የብልጽግና ፓርቲ ባለሥልጣናት እና ተሳዳቢዎቻቸው ባኹኑ ወቅት እያንጸባረቋቸው ያሉት መከራከሪያዎች ከመሠረታዊ አመክንዮ እና ቀላል ከኾኑ የዓለማቀፍ ሕግ ድንጋጌዎች እና ከዲፕሎማሲያዊ መርኾዎች ያፈነገጡ ናቸው” በማለት ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሠፈሩት አስተያየት ተችተዋል። የማነ …
የብልጽግና ፓርቲ ባለሥልጣናት እና ተሳዳቢዎቻቸው ከዲፕሎማሲያዊ መርኾዎች ያፈነገጡ ናቸው ( የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ) Read more »
“የጤና ሚኒስቴር በድጋሚ ከድቶናል ስለዚህ የስራ ማቆም አድማው ይቀጥላል”- የኢትዮጵያ ጤና ባለሞያዎች ንቅናቄ ቦርድ
“የጤና ሚኒስቴር በድጋሚ ከድቶናል ስለዚህ የስራ ማቆም አድማው ይቀጥላል”- የኢትዮጵያ ጤና ባለሞያዎች ንቅናቄ ቦርድ “እኛ እንደ ቦርድ ይህንን ቀውስ በውይይት ለመፍታት ሃላፊነት፣ ትዕግስት እና እውነተኛ ፈቃደኝነት አሳይተናል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ግን በድርጊቱ እና በዝምታው በግልጽ እንዳሳየው የሀገሪቱን የጤና ስርዓትን የሚያገለግሉ ባለሙያዎችን ለመጠበቅ፣ ለማዳመጥ …
“የጤና ሚኒስቴር በድጋሚ ከድቶናል ስለዚህ የስራ ማቆም አድማው ይቀጥላል”- የኢትዮጵያ ጤና ባለሞያዎች ንቅናቄ ቦርድ Read more »