ኢትዮጵያ በጎረቤት ሱዳን ውስጥ ለሚገኘው የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች የፓራሚሊቲ ቡድን በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን ለማሰልጠን ሚስጥራዊ ካምፕ እያዘጋጀች ነው ሲል ሮይተርስ ዘግቧል።  …. ሁለት የኢትዮጵያ የስለላ ባለስልጣናት እና የሳተላይት ምስሎቹ በደህንነት ማስታወሻ እና ኬብል ውስጥ የተካተቱትን ዝርዝሮች የሚያረጋግጡ መረጃዎችን አቅርበዋል።…. ከ2025 …

ሁለት የኢትዮጵያ የስለላ ባለስልጣናት እና የሳተላይት ምስሎቹ በደህንነት ማስታወሻ እና ኬብል ውስጥ የተካተቱትን ዝርዝሮች የሚያረጋግጡ መረጃዎችን አቅርበዋል Read more »

የአብን የፓርላማ አባሉ ዶ/ር አበባው ደሳለው በመጪው ምርጫ ኢሕአፓን ወክለው ሊወዳደሩ ነው በሰኔ 2013 ዓ.ም በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን ወክለው የፓርላማ አባል የሆኑት ዶ/ር አበባው ደሳለው፤ በመጪው ምርጫ ኢሕአፓን ወክለው ሊወዳደሩ ነው። የአብን የአዲስ አበባ ጽሕፈት ቤት …

የአብን የፓርላማ አባሉ ዶ/ር አበባው ደሳለው በመጪው ምርጫ ኢሕአፓን ወክለው ሊወዳደሩ ነው Read more »

ኤርትራ፣ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር የኤርትራ ሠራዊት በሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ ገፍቶ ይዟቸዋል ካላቸው መሬቶች ለቆ እንዲወጣና የኤርትራ መንግሥትም ለድርድር እንዲዘጋጅ ያቀረበውን ጥሪ አጣጣለች። የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስቴር፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ውንጀላ “ሐሰተኛ”፣ “የተፈበረከ” እና “በድምጸቱ”፣ “በይዘቱ” እና “ግቡ” አስገራሚ የሆነ ውንጀላ ነው …

ኤርትራ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ያቀረበውን ጥሪ አጣጣለች። Read more »

የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀኔራል ታደሠ ወረደ እና በዙሪያቸው ያሉ የሕወሃት አክራሪዎች እስካሉ ድረስ ትግራይ ከቀውስ አትወጣም በማለት አስጠነቀቁ። ጌታቸው ፎርቹን ጋዜጣ ላይ ባወጡት ሃተታ፣ ጀኔራል ታደሠ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት በነበሩበት ወቅት …

ጀኔራል ታደሠ ወረደ እና በዙሪያቸው ያሉ የሕወሃት አክራሪዎች እስካሉ ድረስ ትግራይ ከቀውስ አትወጣም ( ጌታቸው ረዳ) Read more »

የተመድ የሕጻናት መብት ተከታታይ ኮሚቴ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ግድያዎችን፣ የጾታ ጥቃቶችን፣ እገታዎችንና የሰብዓዊ እርዳታ ተደራሽነት አለመኖርን ጨምሮ በሕጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥሠቶች በከፍተኛ ደረጃ መጨመራቸው “አስደንጋጭ” እንደኾነበት ገለጠ። ኮሚቴው፣ ኢትዮጵያ በሕጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥሠቶችን እንድታስቆም፣ እንድትከላከልና ለሕጻናት ሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ እንድታደርግ የኢትዮጵያን …

ተመድ ኢትዮጵያ ውስጥ በሕጻናት ላይ የሚፈጸሙ ጥሠቶች በከፍተኛ ደረጃ መጨመራቸው “አስደንጋጭ” እንደኾነበት ገለጠ። Read more »

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የድርጅቱን መመስረት በተመለከተ እና ስለ አማራ የህልውና ትግል ወቅታዊ ሁኔታወች ለዓለም አቀፍ ሚዲያወች ማብራሪያ ሰጠ። የድርጅቱ የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ባዘጋጀው የሚዲያ ብሪፊንግ መድረክ የአማራ የህልውና ትግል ጠቅላላ ሁኔታ፣ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምስረታ፣ የጦርነቱ አጀማመር፣ ትግሉ …

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የድርጅቱን መመስረት በተመለከተ እና ስለ አማራ የህልውና ትግል ወቅታዊ ሁኔታወች ለዓለም አቀፍ ሚዲያወች ማብራሪያ ሰጠ። Read more »

ለተከታታይ አራት ቀናት በተደረገ ውጊያ 171 የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! በቋራ ግንባር አባድግሱ ተብሎ የሚጠራው አከባቢን ጨምሮ ጋዝጌ እና ባርባስ እንዲሁም በአዳኝ አገር ጫቆ ደግሞ ነጋዴ ባህር ከተማ አከባቢ ነው ባለፉት አራት ተከታታይ ቀናት ከባድ ውጊያ የተደረገው። በአማራ ፋኖ …

ለተከታታይ አራት ቀናት በተደረገ ውጊያ 171 የአገዛዙ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! Read more »