Category: VIDEO ቪዲዮ
የአየር መቃዎሚያ ጭምር ታጥቆ ሲንቀሳቀስ በነበረ የአገዛዙ ኃይል ላይ በተፈፀመ ሽምቅ ጥቃት በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ!
የአየር መቃዎሚያ ጭምር ታጥቆ ሲንቀሳቀስ በነበረ የአገዛዙ ኃይል ላይ በተፈፀመ ሽምቅ ጥቃት በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! በምዕራብ አማራ ቀጠና ሁለት እጁነሴ ወረዳ ልዩ ስሙ አጋም ውሀ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ዛሬ የካቲት 10/2018 ዓ/ም ማለዳ በተፈፀመ የሽምቅ ጥቃት በርካታ የአገዛዙ ወታደሮች …
የአየር መቃዎሚያ ጭምር ታጥቆ ሲንቀሳቀስ በነበረ የአገዛዙ ኃይል ላይ በተፈፀመ ሽምቅ ጥቃት በርካቶች ሙትና ቁስለኛ ተደረጉ! Read more »
የአፋብን ምኒልክ ዕዝ እና አሳምነው ዕዝ አሃዶች በጥምረት ወረኢሉ ከተማና በዙሪያው ድል አስመዘገቡ
የአፋብን ምኒልክ ዕዝ እና አሳምነው ዕዝ አሃዶች በጥምረት ወረኢሉ ከተማና በዙሪያው ድል አስመዘገቡ:: አፋብን ምኒልክ ዕዝ እና አፋብን አሳምነው ዕዝ በጋራ በመሆን የአረመኔው አብይ አህመድን ጡት ቁራጭ ኃይል በወረኢሉ እና በሰኞ ገብያ ሁለቱ ዕዞች ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ሌሊት 7:00 …
የአፋብን ምኒልክ ዕዝ እና አሳምነው ዕዝ አሃዶች በጥምረት ወረኢሉ ከተማና በዙሪያው ድል አስመዘገቡ Read more »
ሶስት የአሜሪካ ህግ አውጪዎች ኤምሬትስ ላይ የጦር መሳርያ ማእቀብ እንዲጣል እንቅስቃሴ ጀመሩ
ኤምሬትስ ኢትዮጵያ ውስጥ ወታደራዊ ካምፕ መገንባቷ ይፋ መሆኑን ተከትሎ ሶስት የአሜሪካ ህግ አውጪዎች ኤምሬትስ ላይ የጦር መሳርያ ማእቀብ እንዲጣል እንቅስቃሴ ጀመሩ “RSF ኤል ፋሸር ውስጥ በሶስት ቀን ውስጥ ብቻ ስድስት ሺህ ንፁሀንን ገድሏል። የትራምፕ አስተዳደር ታድያ ምን እየጠበቀ ነው?”- ሴናተር …
ሶስት የአሜሪካ ህግ አውጪዎች ኤምሬትስ ላይ የጦር መሳርያ ማእቀብ እንዲጣል እንቅስቃሴ ጀመሩ Read more »
ከአፋብን ምኒልክ ዕዝ የጤና መምሪያ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ
ከአፋብን ምኒልክ ዕዝ የጤና መምሪያ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ ፍፁም ሰብአዊ በሆነው የጤና ሙያ ውስጥ የምትገኙ ወንድሞቻችን/እህቶቻችን ኑ ተጋግዘን ኢ-ሰብአዊ የሆነውን ሥርአት እንቀይር! አማራ ተኮር የሆነው የዘር ማጥፋት ጦርነት በተለየ መልኩ በይፋ ከታወጀበት ጊዜ ጀምሮ የጤና ተቋማት፣ የጤና ሙያተኞች እና የጤና …
መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ … ወልበሱ ወልታ እግዚአብሔር በዘትክሉ ተቃውሞቶ ለመናግንተ ሰይጣን
“መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ” =================== በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!! በሀገር ውስጥና በልዩ ልዩ ክፍለ ዓለማት የምትገኙ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ፡- በመዋዕለ ጾሙ ሰይጣንንና መስሓቲ ተግባሩን ድል በማድረግ ድል እንድንነሣ ያደረገን ጌታችን ኣምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለሁለት ሺሕ …
መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ … ወልበሱ ወልታ እግዚአብሔር በዘትክሉ ተቃውሞቶ ለመናግንተ ሰይጣን Read more »
ከአመት በፊት ከአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ታስረው የተወሰዱ 13 ወጣቶች እስካሁን ደብዛቸው ጠፍቶ እንደሚገኝ ታወቀ
ከአመት በፊት ከአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ታስረው የተወሰዱ 13 ወጣቶች እስካሁን ደብዛቸው ጠፍቶ እንደሚገኝ ታወቀ “ገድለዋቸውም ከሆነም ከዘመድ ጋር አልቅሰን ቁርጡን አውቀን ቤታችን አርፈን እንቀመጥ። እንዴት ልጅን ያህል ነገር ጠፍቶ ቤት ተኝተን እናድራለን?”- ቤተሰብ ተጨማሪ ያንብቡ: https://meseretmedia.org/p/13-f63
ኢትዮጵያ የሮይተርስ የዜና ወኪል ጋዜጠኞችን በሀገሪቱ የመሥራት መብት እንደነጠቀች የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘገበ።
ኢትዮጵያ የሮይተርስ የዜና ወኪል ጋዜጠኞችን በሀገሪቱ የመሥራት መብት እንደነጠቀች የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘገበ። በመጪው ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባ የሚካሔደውን 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ለሬውተርስ የተሰጠው ፈቃድ እንደተሰረዘ የዜና ወኪሉ ቃል አቀባይ በኢሜይል እንደገለጹ ዘገባው ይጠቁማል። ከዚህ …
ኢትዮጵያ የሮይተርስ የዜና ወኪል ጋዜጠኞችን በሀገሪቱ የመሥራት መብት እንደነጠቀች የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘገበ። Read more »
ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የአፍሪካ መሪዎች የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት መተግበር እንዳለበት በይፋ እንዲያረጋግጡ ጠየቁ
የሕወሃት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል፣ ሰሞኑን በአፍሪካ ኅብረት ጽሕፈት ቤት ጉባኤ የሚያካሂዱ የአባል አገራት መሪዎች የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት “ሙሉ በሙሉ”፣ “በአፋጣኝ” እና “በቅን መንፈስ” መተግበር እንዳለበት በይፋ እንዲያረጋግጡ ጠየቁ። ደብረጺዮን፣ መሪዎቹ በግጭት ማቆም ስምምነቱ ፈራሚ ወገኖች መካከል “ቅርጽ ያለው ፖለቲካዊ …
ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የአፍሪካ መሪዎች የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት መተግበር እንዳለበት በይፋ እንዲያረጋግጡ ጠየቁ Read more »
የአማራ ማህበር በአሜሪካ የመንግስት ሀይሎች ከትናንት ጀምሮ በተኮሷቸው ከባድ መሳርያዎች እና በአየር ድብደባ በንፁሀን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስከተላቸውን አስታወቀ
የአማራ ማህበር በአሜሪካ የመንግስት ሀይሎች ከትናንት ጀምሮ በተኮሷቸው ከባድ መሳርያዎች እና በአየር ድብደባ በንፁሀን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስከተላቸውን አስታወቀ “በመኖሪያ ቤቶች እና በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል። በቀጠለው የበየነ መረብ መገናኛ መስተጓጎል ምክንያት የደረሰው ሞትና የንብረት ኪሳራ ትክክለኛ …
ምኒልክ ዕዝ ተወርዋሪ በላጎ ሻለቃ ለወራቶች የሰለጠኑ ኮማንዶ ፋኖዎችን አስመረቁ::
ምኒልክ ዕዝ ተወርዋሪ በላጎ ሻለቃ ለወራቶች ያሰለጠኗቸውን በርካታ ምልምል ኮማንዶ ፋኖዎች ዛሬ የካቲት 5/2018 ዓ.ም በሃይማኖት አባቶችና በሃገር ሽማግሌዎች ምርቃን ታጅበው በደማቅ ሁኔታ አስመርቀዋል:: ደሴ ከተማ ዙሪያ ወረዳ እና በተለያዩ የቤተ-አማራ አካባቢዎች በርካታ ተጋድሎዎችን እያደረጉ አመርቂ ድሎችን እያስመዘገቡ ያሉት የምኒልክ …
ምኒልክ ዕዝ ተወርዋሪ በላጎ ሻለቃ ለወራቶች የሰለጠኑ ኮማንዶ ፋኖዎችን አስመረቁ:: Read more »