ኦህዴድ መራሹ የብልፅግና መከላከያ ተቋም ጡረታቸው የደረሱ አመራሮችን ሲለይ የኦሮሞ ተወላጆችን የጡረታ ጊዜ በማራዘም በቅርቡ የቀነሳቸው የአማራ እና የደቡብ ተወላጅ ጄኔራል መኮንኖች ዝርዝር:- 1- ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ የመከላከያ መረጃ ዋና መምሪያ ሃላፊ የነበረ 2- ሜጄር ጄኔራል አለሙ አየነ የደቡብ …

አማራ እና ደቡብ ጄኔራሎች ጡረታ ሲወጡ ኦሮሞ ጄኔራሎች የጡረታ ጊዜያቸው ተራዘመ Read more »

ጦረኛው እና ሕገወጡ የሕወሓት ቡድን ለዳግም ደም አፋሳሽ ጦርነት የሚያደርገውን ዝግጅት አጥብቀን እንቃወማለን፤ ለዘላቂ ሰላም እንታገላለን !! (ከጠለምት አማራ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዩች ላይ የተሰጠ መግለጫ) የጠለምት አማራ ሕዝብ ለሦስት አስርት ዓመታት የሚሻገር የመከራ ጊዜ፣ አፓርታይዳዊ አገዛዝ ተጭኖበት …

ከጠለምት አማራ የማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳዩች ላይ የተሰጠ መግለጫ Read more »

“ካህኑን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ተገድለዋል። ሁለት ሰዎች ቆስለዋል” (የሟች ቤተሰብና ነዋሪ) ========= በአርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ ልዩ ቦታው አንጎዶቼ ሁላ አርቦዬ ከተማ ባለወልድ ቤተክርስቲያን አካባቢ የደብሩን ኃላፊ ካህን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ሲገደሉ፣ ሁለት መቁሰላቸውን የሟች ቤተሰብና የአካባቢው ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ …

በአርሲ ካህኑን ጨምሮ ሦስት ሰዎች ተገድለዋል; ሁለት ሰዎች ቆስለዋል Read more »

በጎንደር ጠንካራ ውጊያ እየተደረገ ነው ግንቦት 27/2017 ዓ.ም የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ጎንደር ቀጠና አዲስ የተደራጀው ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር በጎንደር ኮማንዶ በላይ የተሰኘ ንዑስ ልዩ ኦፕሬሽን ጀመረ። የዘመቻ ቋራ ቃል ኪዳን አካል የሆነ ንዑስ ልዩ ኦፕሬሽን እየተደረገባቸው የሚገኘው … ፩ኛ …

በጎንደር ጠንካራ ውጊያ እየተደረገ ነው Read more »

በራያ ቆቦ ግንባር አንድ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ኮሎኔል ሲቆቅል በርካታ ወታደሮች ደግሞ መገደላቸው ተሰማ!በአፋብኃ የቤተ-አማራ ቀጠና ልዩ ዘመቻ አሃድ ኮማንዶዎቹ ራያ ቆቦ ተኩለሽ ዙሪያ አንድ ኮሎኔል በማቁሰል እና በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱን በመደምሰስ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል ሲል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ …

በራያ ቆቦ ግንባር አንድ የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ኮሎኔል ሲቆቅል በርካታ ወታደሮች ደግሞ መገደላቸው ተሰማ! Read more »

ለእንጀራ፣ ለዳቦ እና ለተለያዩ የሸቀጥ እቃዎች መጠቅለያነት የሚውለውን የአንድ ብሩን ፕላስቲክ ይዞ መገኘት ከ2,000 እስከ 5,000 ብር የሚያስቀጣው አዋጅ ጸደቀ፡፡ ማንኛውም ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል የፕላስቲክ ከረጢት ይዞ ከተገኘ ከ2,000 እስከ 5,000 ብር የሚያስቀጣው አዋጅ ፤ ” …

ቅጣት በይፋ የመንግስት የገቢ ምንጭ እየሆነ ነው የተባለለት አዋጅ ይፋ ሆነ ! Read more »

አቶ ታዬ ደንዳዓ ከዚህ ቀደም በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነፃ የተባሉባቸው ሁለት የክስ ጭብጦች ተሻረ። የአቶ ታዬ ዳንዳዓ የህግ ጥበቃ አበራ ንጉሱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደተናገሩት ” የፈዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት አቶ ታዬ ነፃ የተባሉባቸው ክሶችን በመሻር እንዲከላከሉ …

ታዬ ደንድዐ ነፃ ተብለው የተሰናበቱባቸው ክሶች እንደ አዲስ አገርሽተው እንዲከላከሉ ተወሰነ Read more »

በርካታ የፓርላማ ጽህፈት ቤት ከፍተኛ ሀላፊዎች ከስራቸው እንዲሰናበቱ እያረገ ያለው ጉዳይ ምን ይሆን? (መሠረት ሚድያ)- ሚድያችን ከስድስት ወር በፊት ጀምሮ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የመንግስት ሰራተኞች አዲስ በተዘረጋ የመንግስት አሰራር ከስራ እየተቀነሱ እንደሆ ሙሉ መረጃውን ያንብቡ ⤵️ https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/0e6?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g  

የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነር ተገኘወርቅ ጌቱ በፍቃዳቸው ከኃላፊነት መልቀቃቸውን ዋዜማ ከኮሚሽኑ ምንጮች ሠምታለች። ተገኘወርቅ የኮሚሽኑ ቆይታ ባንድ ዓመት በተራዘመበት ወቅት ገደማ ከኃላፊነት የለቀቁት፣ ለኮሚሽኑ ቀደም ሲል በተሠጠው የሥራ ጊዜ ማገልገላቸው በቂ መኾኑን በመጥቀስ መኾኑን ምንጮች ጠቁመዋል። ኾኖም ይህ ዘገባ እሰከተጠናቀረበት ዕለት …

የአብይ አሕመድ ሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ኮሚሽነር ስልጣን ለቀዋል Read more »

በሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ላይ ያለው የዋጋ ንረት ለሴቶች ፈተና ሆኗል። የአንድ ሞዴስ ዋጋ ከ50 እስከ 60 ብር ፤ አንዳንድ ቦታዎች እስከ 70 ብር ድረስ እየተሸጠ ስለመሆኑ ቲክቫህ ኢትዮጵያ የደረሱት መልዕክቶች ያሳያሉ። ከመጡ መልዕክቶች አንዱ ” የንጽህና መጠበቂያ ለሴቶች መሰረታዊ ነገር …

በሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ላይ ያለው የዋጋ ንረት ለሴቶች ፈተና ሆኗል። Read more »