Category: Amharic News
ከአዲስ አበባ በ180 ኪ.ሜ ርቀት በተደረገ ውጊያ አገዛዙ “ኤሊት ፎርስ” ሲል የሚጠራቸው በርካታ ህፃን ደፋሪ ኮማንዶዎች መገደላቸው ተሰምቷል!
በከተማዋ ቦርቸሌ ተብሎ በሚጠራው አከባቢ የሚገኘው ትልቁ የአየር ወለድ ኮማንዶ ካምፕ የተሰበረ ሲሆን፡ የፋኖ አባላቱ ከምሽግ ምሽግ እየተወረወሩ “የባለምጡቅ አዕምሮ ባለቤቶች” ሲል አገዛዙ የሚያሞካሻቸው ህፃን ደፋሪ፡ ሀብት ንብረት አውዳሚ ፀረ አማራ ኮማንዶዎችን ባፈሙዝ አለንጋ ሲገርፏቸው እንደዋሉ የመረብ ሚዲያ የግንባር ዘጋቢዎች …
ታዬን ለመበቀል፣ ቀነኒን ፍትህ በመንፈግ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ብሔር ተወላጅ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞችን በማንነታቸው ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመፈጸም የዘቀጠው የፍትህ ሥርዓት
Yared Hailemariam ታዬን ለመበቀል፣ ቀነኒን ፍትህ በመንፈግ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአማራ ብሔር ተወላጅ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞችን በማንነታቸው ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በመፈጸም የዘቀጠው የፍትህ ሥርዓት። የፍትህ ሥርዓቱን ለበቀል፣ ለፖለቲካ እና የወገኑለትን ከተጠያቂነት ለማስመለጥ በመንግስት ደረጃ ታስቦበት ሲተገበር ማየት እጅግ ያማል። ሰዎች በማንነታቸውና በሃሳባቸው …
ከወረታ ደብረታቦር ባለው አውራ ጎዳና በአገዛዙ ተደራጅተው በፋኖ ስም ሲዘርፉ የነበሩ ባንዳዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ መወሰዱ ተነገረ!
ከወረታ ደብረታቦር ባለው አውራ ጎዳና በአገዛዙ ተደራጅተው በፋኖ ስም ሲዘርፉ የነበሩ ባንዳዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ መወሰዱ ተነገረ! በአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር ስር ከነበልባሉ ፎገራ ክ/ጦር የተወጣጡ የፋኖ አሃዶች በወረታ እና በደብረታቦር መካከል ሀገረ ሰላም፣ አርባ …
ከወረታ ደብረታቦር ባለው አውራ ጎዳና በአገዛዙ ተደራጅተው በፋኖ ስም ሲዘርፉ የነበሩ ባንዳዎች ላይ ጥብቅ እርምጃ መወሰዱ ተነገረ! Read more »
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለክፍለ ጦር አመራሮችና ለሰራዊት አባሎች ፖለቲካዊ ስልጠና ሰጠ!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለክፍለ ጦር አመራሮችና ለሰራዊት አባሎች ፖለቲካዊ ስልጠና ሰጠ!! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር ለተከታታይ ሶስት ቀናት አጠቃላይ ለክፍለጦር፣ለሻለሻለቃ አመራሮችና አጠቃላይ ለሰራዊቱ በወቅታዊ ጉዳይ …
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለክፍለ ጦር አመራሮችና ለሰራዊት አባሎች ፖለቲካዊ ስልጠና ሰጠ!! Read more »
የህዝቡን አንድነት በማፅናት አስተማማኝ የህዝብ ደጀንነት እያረጋገጠ እንደሚገኝ የደብረ ኤልያስ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት አስታወቀ።
የህዝቡን አንድነት በማፅናት አስተማማኝ የህዝብ ደጀንነት እያረጋገጠ እንደሚገኝ የደብረ ኤልያስ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት አስታወቀ። በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ በመልሶ ማደራጀት ትግበራው የህዝብን አስተዳደር የፀጥታና የፍትህ ጥያቄዎችን በመመለስ አስተማማኝ የህዝብ ደጀንነትን እንዲያረጋግጥ ታስቦ በአዲስ የተዋቀረው ጊዚያዊ መንግስት በ206ኛ ኮር ባሉ ወረዳዎችና ቀበሌዎች …
የህዝቡን አንድነት በማፅናት አስተማማኝ የህዝብ ደጀንነት እያረጋገጠ እንደሚገኝ የደብረ ኤልያስ ወረዳ ጊዚያዊ መንግስት አስታወቀ። Read more »
ደብረሲና ከተማ ዘልቀው የገቡት የፋኖ አባላቱ ከባድ ኪሳራ በማድረስ አንፀባራቂ ድል ማስመዝገቡ ታወቀ!
ዛሬ ከንጋት ጀምሮ በደቡብ አማራ ሸዋ ቀጠና ደብረሲና ከተማን ጨምሮ በሾላ ሜዳ፣ በአርማኒያና ጭራ ሜዳ ላይ በተደረገ ትንቅንቅ ፋኖ በጠላት ላይ ከባድ ኪሳራ በማድረስ አንፀባራቂ ድል ማስመዝገቡ ታወቀ! ወደ ደብረሲና ከተማ ዘልቀው የገቡት የፋኖ አባላቱ፡ በከተማዋ የአየር ወለድ ኮማንዶዎች የሰፈሩበትን …
ደብረሲና ከተማ ዘልቀው የገቡት የፋኖ አባላቱ ከባድ ኪሳራ በማድረስ አንፀባራቂ ድል ማስመዝገቡ ታወቀ! Read more »
በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር የተሰጠ መግለጫ!
“እየዘፈኑ ድህነት እያለቀሱ ክብረት” በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር የተሰጠ መግለጫ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር በሚንቀሳቀስባቸው ከደሴ ከተማ በስተምዕራብ በሚገኙ 11 ወረዳዎች ውስጥ የሰርግ ጥሎሽ አምስት ሺህ ብር …
የፍትህ ሚኒስቴር “የሰው እና ሰነድ ማስረጃ ማቅረብ ባለመቻሉ፤ በማንነታቸው እና በፖለቲካ አቋማችው የታሰሩ ሰዎች ለከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ” ተዳርገዋል ( አበባው ደስአለው (ዶ/ር) በፓርላማ )
የፍትህ ሚኒስቴር “የሰው እና ሰነድ ማስረጃ ማቅረብ ባለመቻሉ፤ በማንነታቸው እና በፖለቲካ አቋማችው የታሰሩ ሰዎች ለከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ” ተዳርገዋል ሲሉ የምክርቤት አባል ተናገሩ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በበኩሉ በማንነቱ ሆነ በፖለቲካ አቋሙ የሚታሰርም ሆነ የተሰረ ሰው እንደሌለ ተናገሮ ግን እንድ ሰው …
በምሥራቅ ወለጋ በኦሮሚያ ልዩ ኃይል የተፈጸመ የ19 ሰዎች ግድያ እና በስጋት ውስጥ ያሉት ነዋሪዎች
የፎቶው ባለመብት,GIDA AYANA COMMUNICATION የምስሉ መግለጫ,ጥቃቱ የተፈፀመበት አካባቢ ከጊዳ አያና ወረዳ ዋና መቀመጫ አያና ከተማ 20 ኪሎ ሜትር ገደማ ይርቃል በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ “በኦሮሚያ ልዩ ኃይል” ተፈጽሟል በተባለ ጥቃት 19 ሰዎች ሲገደሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች …
በምሥራቅ ወለጋ በኦሮሚያ ልዩ ኃይል የተፈጸመ የ19 ሰዎች ግድያ እና በስጋት ውስጥ ያሉት ነዋሪዎች Read more »
ገዳይ ሳይታወቅ የደም ካሳ ከፋይ የመጣበት የኦሮሙማ ጉድ
የሞዴል ቀነኒ አዱኛን ጉዳይ በባህላዊው የገዳ ስርዓት ለመፍታት የተደረገው ጥረት ያለስምምነት ተቋረጠ ባለፈው ዓመት ከአርቲስት አንዱዓለም ጎሳ ጋር ትኖርበት ከነበረው ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ላይ ወድቃ ህይወቷ ያለፈው የሞዴል ቀነኒ አዱኛን ጉዳይ በባህላዊው የኦሮሞ አባገዳዎች ስርዓት በእርቅ ለመቋጨት የተደረገው ጥረት ሳይሳካ …
ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በነገው ዕለት የሚጀመረውን የ2026 አዲስ ዓመት በማስመልከት ለመላው የዓለም ማኅበረሰብእ አባታዊ መልእክት አስተላለፉ።
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በጎርጎርዮሳውያን /Gregorians/ የዘመን አቆጣጠር በነገው ዕለት የሚጀመረውን የ2026 አዲስ ዓመት በማስመልከት ለመላው የዓለም ማኅበረሰብእ አባታዊ መልእክት አስተላለፉ። ታኅሣሥ 22 ቀን 2018 ዓመተ ምሕረት ቅዱስነታቸው …
ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የደረሰችው የመግባቢያ ስምምነት የት ደረሰ?
እስራኤል ለሶማሌላንድ ከሰጠችው የነጻ ሉዓላዊ ሀገርነት እውቅና በኋላ ዛሬ የመጀመሪያውን ስብሰባ ያደረገው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የደረሰችው የመግባቢያ ስምምነት “የት ደረሰ?” የሚል ጥያቄ አነሳ። በመደበኛ ስብሰባው ላይ የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስም ሆነ ምክትሎቻቸው ከሶማሌላንድ …
በርካታ ሴቶች የሚጠቀሙት ዕፅ እና መዘዙ
“ልጄን ያጣሁት ሱሰኛ በመሆኔ ነው”፡ በርካታ ሴቶች የሚጠቀሙት ዕፅ እና መዘዙ የፎቶው ባለመብት,Getty Images አይሾቱ በታባ ሱስ ትሰቃያለች። ልጇን ያጣችው በሱስ ምክንያት እንደሆነም ታምናለች። ታባ የትንባሆ ቅጠል ደርቆ፣ ተፈጭቶ የሚዘጋጅ አደንዛዥ ዕፅ ነው። ለደኅንነቷ ሲባል ስሟ የተቀየረው አይሾቱ የምትኖረው ጋምቢያ …
በድፍረት በመጋፈጡ ዋጋ እየከፈለ ያለው ቢልየነር
የምስሉ መግለጫ,ቢልየነሩ ጂሚ ላይ በ2022 ክረምት ላይ ራፋኤል ዎንግ እና ፊጎ ቻን ሆንግ ኮንግ ወደሚገኝ እስር ቤት አቅንተው ከጂሚ ላይ ጋር ተገናኙ። ቢሊየነሩ ጂሚ ሊ ከሁለት ዓመት በላይ ታስሮ ፍርድ እየተጠባበቀ ነበር። የተከሰሰው ከብሔራዊ ደኅንነት ጋር በተያያዘ ነው። ከሳምንት በፊት …
የሶማሊላንድ የዕውቅና ጉዞ እና የእስራኤል ውሳኔ ቀጠናዊ አንድምታዎች
ከሶማሊያ በተናጥል ውሳኔ የተገነጠለችው ሶማሊላንድ ከ30 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ጥረት በኋላ የመጀመሪያውን የአገርነት ዕውቅና ታኅሣሥ 17/2018 ዓ.ም. እስራኤል ሰጥታለች። ሶማሊላንድ እውቅናውን ያገኘችው፣ እስራኤል እና ሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአረብ አገራት ከእስራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዲፈጥሩ በነደፉት “የአብርሃም ስምምነት” ማዕቀፍ አንዳቸው ለሌላኛቸው …
በዓመት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የሚያገኙ ቲክቶከር እና ዩቲዩበሮች “የንግድ ሥራ ገቢ ግብር” ሊከፍሉ ነው
30 ታህሳስ 2025 እንደ ቲክቶክ እና ዩቲዩብ ካሉ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች በዓመት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ የሚያገኙ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች፤ እንቅስቃሴያቸው “በንግድ ሥራነት” ተቆጥሮ ግብር እንዲከፍሉ የሚያደርግ ረቂቅ ሕግ ተዘጋጀ። የገንዘብ ሚኒስቴር ያዘጋጀው ረቂቅ ደንብ፤ የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች “ማስታወቂያዎች …
በዓመት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የሚያገኙ ቲክቶከር እና ዩቲዩበሮች “የንግድ ሥራ ገቢ ግብር” ሊከፍሉ ነው Read more »
ኬንያ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት 953 ሕገወጥ የውጭ ፍልሰተኞች መካከል 670 ያህሉ ኢትዮጵያዊያን ኾነው ተገኙ።
ከመስከረም 2017 እስከ ነሃሴ 2017 በነበረው ጊዜ ውስጥ ኬንያ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት 953 ሕገወጥ የውጭ ፍልሰተኞች መካከል 70 በመቶዎቹ ወይም 670 ያህሉ ኢትዮጵያዊያን ኾነው ተገኙ። ከኢትዮጵያዊያን ቀጥሎ በብዛት፣ ሶማሊያዊያን፣ ቡሩንዲያዊያንና ኤርትራዊያን ፍልሰተኞች በቅደም ተከተል እንደተቀመጡ የአገሪቱ ጋዜጦች የመንግሥትን …
ኬንያ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት 953 ሕገወጥ የውጭ ፍልሰተኞች መካከል 670 ያህሉ ኢትዮጵያዊያን ኾነው ተገኙ። Read more »
ብሪታንያን፣ ፈረንሳይን፣ ሩሲያንና ቻይናን ጨምሮ 14 የምክር ቤቱ አባላት እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷን አወገዙ
በተመድ ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ያላቸውን ብሪታንያን፣ ፈረንሳይን፣ ሩሲያንና ቻይናን ጨምሮ 14 የምክር ቤቱ አባላት እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷን ትናንት በጉዳዩ ላይ ባካሄዱት አስቸኳይ ስብሰባ ላይ አወገዙ። የአሜሪካ ተወካይ በበኩላቸው፣ እስራኤል ከሶማሌላንድ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የመመስረት መብት እንዳላት ጠቅሠው፣ …
ብሪታንያን፣ ፈረንሳይን፣ ሩሲያንና ቻይናን ጨምሮ 14 የምክር ቤቱ አባላት እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷን አወገዙ Read more »