ከባሕርዳር ከተማ አፍንጫ ስር በአገዛዙ ወታደሮች ላይ የተፈፀመው ደፈጣ ጥቃትና የተገኘው ድል! በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር ስር ከሚገኘው 22ኛ ክ/ጦር የተወጣጡ የፋኖ አባላት በጠላት ብልፅግና ቡድን ወታደራዊ ኃይል ላይ ሊመከት የማይችል የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ድል መቀዳጀታቸውን …

ከባሕርዳር ከተማ አፍንጫ ስር በአገዛዙ ወታደሮች ላይ የተፈፀመው ደፈጣ ጥቃትና የተገኘው ድል Read more »

” እርምጃ ውሰዱበት ተብለናል” የአገዛዙ ፖሊሶች! “ከተቃጣብኝ የግድያ ሙከራ ለጊዜው ብተርፍም ፣ መላው ቤተሰቤ ግን አሁንም አደጋ ላይ ነው” ዘሪሁን ገሠሠ! የቀድሞው የአብን ፓርቲ መስራች አባልና አመራር የነበረው፡ በኋላም የሕዝቤን ጥያቄ በምስር ወጥ አለውጥም በሚል በአቋሙ በመፅናቱ ከእስራት ጀምሮ አያሌ …

ከተቃጣብኝ የግድያ ሙከራ ለጊዜው ብተርፍም ፣ መላው ቤተሰቤ ግን አሁንም አደጋ ላይ ነው Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አይ ኤም ኤፍ (IMF) ስለ ኢትዮጵያ የ2026 የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ አስቀምጧል ብለው ያቀረቡት አሀዝ የተሳሳተ ነው /ኢትዮጵያ ቼክ/- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የአለም አቀፍ ገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ኢትዮጵያ በያዝነው የአውሮፓውያኑ …

አብይ አህመድ IMF ስለ ኢትዮጵያ የ2026 የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ አስቀምጧል ብለው ያቀረቡት አሀዝ የተሳሳተ ነው Read more »

ከሁለት ዓመት ለተሻገረ ጊዜ በበርካታ የተለያዩ ዕዞች ስር ሆነው ከመንግሥት ጋር ሲዋጉ የቆዩት የፋኖ ኃይሎች፤ በመጨረሻም ወደ አንድ ድርጅት የመጡ ይመስላል። በዘመነ ካሴ የሚመራው አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) እና በእስክንድር ነጋ የሚመራው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) ራሳቸውን “አክስመው” …

የፋኖ ኃይሎች በአንድ ድርጅት ሥር መሆን ድርድርን ያቀርባል ወይስ ውጊያን ያጠናክራል? Read more »

የፑንትላንድ ባለስልጣናት ቅዳሜ ዕለት በሶማሊያ ባሪ ክልል ካልሚስካት ተራሮች ላይ በወታደራዊ ዘመቻ ወቅት የተያዙ ወደ 50 የሚጠጉ የውጭ እስላማዊ መንግሥት ተዋጊዎችን ስም እና ፎቶግራፎች ይፋ አድርገዋል፣ ይህም በቡድኑ ላይ የሚደረገው የአንድ ዓመት ዘመቻ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን ካወጁ ከጥቂት ቀናት በኋላ …

በሰሜን ምስራቅ ሶማሊያ በርካታ ኢትዮጵያውያን የአይሲስ ታጣቂዎች ተያዙ Read more »

(መሠረት ሚድያ)- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ማምሻውን ‘ትሩዝ ሶሻል’ በተባለ የማህበራዊ ገፃቸው ላይ ኢትዮጵያን፣ ግብፅን እና የውሀ ሀብት አጠቃቀምን በተመለከተ አነጋጋሪ መረጃ አጋርተዋል። መስከረም ወር ላይ የተመረቀው የህዳሴ ግድብ በአሜሪካ ፋይናንስ እንደተደረገ ከወራት በፊት ተናግረው የነበሩት ፕሬዝደንቱ በዛሬው ዕለት …

ዶናልድ ትረምፕ የግብፅ እና ኢትዮጵያን ውዝግብ ዋነኛ አጀንዳቸው ማረጋቸውን ይፋ አደረጉ Read more »

በፌዴራል ደረጃ ከተመዘገቡት 470ሺ የንግድ አና አገልግሎት ሰጪ የግል ድርጅቶች ውስጥ 370ሺ ስራ አቁመዋል ….. አስደንጋጩን ሪፖርት እነሆ https://miniliksalsawi.substack.com/p/ethiopia-out-of-470000-federally …  የድርጅቶች በዚህ ደረጃ መዘጋት የመንግስት ገቢን በመቀነሱ ምክንያትም በቀሩት ጥቂት ድርጅቶች ላይ የሚያሳድረው የግብር ጫና በሂደት ቀሪዎችንም ከገበያ ሊያሰወጣ የሚችል …

በፌዴራል ደረጃ ከተመዘገቡት 470ሺ የንግድ አና አገልግሎት ሰጪ የግል ድርጅቶች ውስጥ 370ሺ ስራ አቁመዋል ….. አስደንጋጩን ሪፖርት እነሆ Read more »

በዓለም አቀፍ ደረጃ ከጎርጎሪያኑ ህዳር 25 እስከ ታህሳስ 10  እየተካሄደ ያለውን «የፆታን መሰረት ያደረገ  ጥቃት ይቁም  የ16 ቀናት ዘመቻ » ምክንያት በማድረግ የወጡ መረጃዎች እንደሚያሳዩት  ከሶስት ሴቶች አንዷ በህይወት ዘመኗ ጾታዊ ጥቃት ይደርስባታል።ጥቃቱ በአብዛኛው የቅርብ በምትለው ሰው የሚፈፀም ነው። ጾታን …

ጦርነት ያባባሰው ወሲባዊ ጥቃት በአማራ ክልል Read more »

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ አቅራቢያ ህዳር 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቤተክርስቲያን አገልግሎት በሚመለሱበት ወቅት በታጠቁ አካላት ተይዘው ከተወሰዱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን አገልጋዮች መካከል ሁለት ካህናት ተገደሉ፡፡ ከታገቱ ከሁለት ሳምንታት ግድም በኋላ ከትናንት በስቲያ ቅዳሜ ታህሳስ 04 ቀን …

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ካህናት እንዴት ተገደሉ? Read more »

“የአፋር ሕዝብ በፌድራል መንግስት ተብዬው ስፖንሰርነት የተከፈተበተ ወረራ እንዲቀለበስ እየሰራን እንገኛለን” የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) ከአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ! የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) ባለፉት አንድ አመት አስደናቂና አመርቂ የመደራጀትና የማደራጀትን ሥራዎችን …

ከአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (ኡጉጉሞ) የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ! Read more »

” በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል” – የዞኑ መንግስት ‎ ‎በጂንካ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ያለዉን የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ያስችል ዘንድ ወደ በሽታዉ መነሻ የአሪ ዞን የሚገባም ሆነ የሚወጣ የትራንስፖርት …

Marburg Virus in Ethiopia : የቫይረሱ ስርጭት ከዕለት እለት አስከፊ እየሆነ በመምጣቱ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል Read more »

Alarm Bells Go Off on Ethiopia Concerned Governments Should Act to Prevent Further Abuses The fragile truce largely insulating civilians in northern Ethiopia from war crimes and other abuses may be unraveling. With many countries focused elsewhere, it is increasingly …

ሂዩማን ራይትስ ዎች በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የጭካኔ አገዛዝ እና ስርዐት አልበኝነትን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። Read more »

የተቃውሞ ትችት ኃላፊነትን መወጣት እንጂ ባንዳነት አይሆንም!ከትላንት በስቲያ ማክሰኞ በፓርላማ ያቀረብኳቸው ጥያቄዎች በሚሊዮን የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን ሕይወት የሚመለከቱ መሠረታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ ናቸው። እኔ እንደ ሕዝብ ተወካይና ተቃዋሚ ፖለቲከኛነቴ፣ የመንግሥትን ሥራ መተቸትና ለሕዝብ ጥቅም መቆም ስራየም፣ ግዴታዬም ጭምር ነው።የምመራባቸው ብቸኛ መርሆዎች …

የተቃውሞ ትችት ኃላፊነትን መወጣት እንጂ ባንዳነት አይሆንም! ( ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ) Read more »

መሠረት ሚድያ)- በአርሲ ሀገረ ስብከት ውስጥ ባሳለፍነው ሳምንት ውስጥ ብቻ በታጣቂዎች በተፈፀሙ ሶስት የተለያዩ ጥቃቶች 22 ሰዎች መገደላቸው ታውቋል። ማኀበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት ዛሬ እንደዘገበው በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሌ ዋቤ ወረዳ በቀቅሳ ቀበሌ ትናንት ጥቅምት 18 ለ19 አጥቢያ ከምሽቱ …

ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ በደረሱ ሶስት ተከታታይ ጥቃቶች 22 የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን ተገድለዋል Read more »

ብልፅግናዎች በጦርነት አላልቅ ያላቸውን ሕዝብ በፕሮፓጋንዳቸው እየቀለዱበት ነው …………  የአብይ ሚኒስትር የሆነችው ፍፁም የተባለች ፈጣሪን የማትፈራ ሴት በኢኮኖሚ በደቀቀው በድህነት በተዘፈቀው የኢኮኖሚ ሉዓላዊነቱ ለምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት የተሸጠበት የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በሃሰት የቁጥር ቁልል እያሾፈችበት ይገኛል። … በጦርነት ሰብሉ እየወደ ያለው …

የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ እና የእነ አብይ አሕመድ ስላቅ Read more »

  የፎቶው ባለመብት, Getty Images ኢትዮጵያ ከ10 ዓመታት በፊት ለሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ ከዓለም አቀፍ የቦንድ ገዢዎች ጋር የእዳ ሽግሽግ እንዴት ማድረግ እንዳለባቸው መደበኛ ንግግር መጀመሯን ሮይተርስ የዜና ወኪል ምንጮቹን ጠቅሶ ዘገበ። ሮይተርስ ቀደም ብሎ በብሉምበርግ የወጣውን ዘገባ በማረጋገጥ …

ኢትዮጵያ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር አበዳሪዎቿ ጋር መደበኛ የእዳ ሽግሽግ ድርድር ጀመረች Read more »

የፎቶው ባለመብት, SM የምስሉ መግለጫ, ጥቃት የተፈፀመበት ሳንቃ ጤና ጣቢያ ከፊል ገጽታ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ቅዳሜ መስከረም 17/2018 ዓ.ም. ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ነፍሰ ጡር እናትን ጨምሮ የአራት “ሰላማዊ ሰዎች” ሕይወት ሲያልፍ 10 በላይ …

በሰሜን ወሎ ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት አራት ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ 10 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ Read more »

ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤዶንጎሮ ወረዳ የታጠቂዎች እንቅስቃሴ እና ጥቃት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ መጨመሩን የአካባቢው ነዋሪዎች አስታውቋል፡፡ በገጠራማ አካባቢዎች ላይ የነበረው የታጣቂዎች ጥቃት ወደ ከተማ ተዛምተው ትናንት ምሽት ወደ ወረዳው ዋና ከተማ ታጣቂዎች መግባታቸውንና በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ወደጫካ ሸሽተው እንደነበር …

ሆሮ ጉዱሩ :- በአቤዶንጎሮ ወረዳ የታጣቂዎቸ ጥቃት Read more »

የኢትዮጵያ የእዳ ጫና አስተማማኝ ደረጃ ላይ አይደለም ሲል ዓለማቀፉ የገንዘብ ተቋም ባወጣው አዲስ ሪፖርት አስጠንቅቋል። ተቋሙ፣ አገሪቱ ከፍተኛ እዳ እንደተጫናትና ከፍተኛ የጥሬ ገንዘብ እጥረትና የውጭ እዳ የመክፈል አቅም ውስንነት እንደገጠማት ገልጧል። የአገሪቱ የውጭ እዳ ጫና ወሳኝ ደረጃዎችን ማለፉን፣ ከአጠቃላይ ዓመታዊ …

የኢትዮጵያ የእዳ ጫና አስተማማኝ ደረጃ ላይ አይደለም Read more »

(መሠረት ሚድያ)- ሁለት የሸገር ኤፍ ኤም ጋዜጠኞች ከሁለት ሳምንት በፊት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና ሜክሲኮ ታስረው እንደሚገኙ በወቅቱ መረጃ ማቅረባችን ይታወሳል። ዋና አዘጋጁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ በወቅቱ ከታሰረ ከሰዓታት በኋላ መለቀቁ የሚታወስ ሲሆን አርታኢዋ ትግስት ዘሪሁን እና ሪፖርተሯ ምንተአምር ፀጋው …

ፍርድ ቤት በዋስ እንዲወጡ የፈቀደላቸው ሁለት የሸገር ኤፍ ኤም ጋዜጠኞች እስካሁን ታስረው እንደሚገኙ ታወቀ Read more »

የባህል ስብጥር ባለበት አገር culture apartheid ያዛልቃል? ( ያሬድ ኃይለማርያም) +++ የአገዛዝ ሥርዓቱ አይን ባወጣ መንገድ እየፈጸመ ያለው Cultural Apartheid ከወዲሁ እልባት ሊበጅለት ካልቻለ በማህበረሰቦች መካከል ቁርሾን፣ መቃቃርና ጤናማ ያልሆነ ግንኙነት እንዲስፋፋ ያደርጋል። እንደ ኢትዮጵያ ባለ እጅግ የተሰባጠረ ባህልና የማንነት …

የባህል ስብጥር ባለበት አገር culture apartheid ያዛልቃል? ( ያሬድ ኃይለማርያም) Read more »

የግብጽና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች፣ በኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በተፈጠረው ውዝግብ ዙሪያ ሌሎች የተፋሰሱ አገራት አያገባቸውም ሲሉ ካይሮ ውስጥ ትናንት ባወጡት የጋራ መግለጫ አስታውቀዋል። ኹለቱ አገራት ግድቡ በምሥራቅ የናይል ተፋሰስ አገራት ላይ ዘላቂ ስጋት ደቅኗል በማለት ስጋታቸውን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ለግድቡ የውሃ …

በሕዳሴ ግድብ በተፈጠረው ውዝግብ ዙሪያ ሌሎች የተፋሰሱ አገራት አያገባቸውም! ( ግብጽና ሱዳን ) Read more »

የይስሙላ ምክክር ኮሚሽኑ የዲሲ ስብሰባ ከሽፏል: የተገኙት ራሳቸው የአገዛዙ ተወካዬችና የብልፅግና አባለት ናቸው: የለንደን ፋኖ አዲስ ሰለሞን የህዝብን መልዕክት አድርሷል:: ሌላው ተቃዋሚ ከአዳራሹ ውጭ ድምፁን በጋራ አሰምቷል:: ቀጣዩ ቶሮንቶ ነው! https://www.facebook.com/reel/776026735072671

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ የህዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ለህዝብ አገልግሎት እንዲሰጡ መመሪያ ሰጠ!! የሙሉ መግለጫው ዝርዝር  https://www.facebook.com/photo?fbid=4219626751641829&set=a.1476263212644877

የውጭ ምንዛሪ እጥረት ጉዳይ በኢትዮጵያ ለረዥም ጊዜ የኢኮኖሚ ችግር ሆኖ መቆየቱ ይነገራል፡፡ ‹‹ዶላር ናረ፣ ብላክ አሻቀበ፣ ባንክ ስንት ገባ?›› የሚሉ ሐረጎች ከብዙዎች አፍ የማይጠፉ የወሬ መጀመሪያ ርዕሶች ከሆኑ ከራርመዋል፡፡ ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ እጥረት እጅግ ሥር የሰደደ ችግር ሆኖ …

የውጭ ምንዛሪ ድርቅ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የደቀነው ፈተና Read more »

ትውልዱ የራሱ መስመር አለው!አዲሱ ትውልድ የገጠመው ጥያቄ ዘመናትን የቆዬ ቢሆንም በአሮጌ ቀመር ተሰልቶ ምላሽ የሚገኝበት አይደለም። በተሸነፈ አስተሳሰብ እና ቀመሩን ባልተረዳ ቡድን ተመርቶ የሚገኝ ድልም አይኖርም።ትዉልዱ የራሱን የፖለቲካ ፍልስፍና፣ የእሳቤ መነፅር እና እውነት በራሱ መንገድ አንብሮ እና አስርጾ ዘመኑን የዋጀውን …

ትውልዱ የራሱ መስመር አለው! Read more »

በተመድ የኤርትራ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ሶፊያ ተስፋማርያም፣ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በቅርቡ ስለ ኢትዮጵያና ኤርትራ ትብብርና ውህደት ያቀረቡትን ፍኖተ ካርታ “ቅንነት የጎደለው” እና “ኤርትራን ለኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ተገዢ ለማድረግ ያለመ ነው” በማለት አጣጥለውታል። አምባሳደር ሶፊያ፣ የዲና ሃተታ “በኤርትራ ትክሻ ላይ …

በኤርትራ ትክሻ ላይ ኢትዮጵያ በውስጣዊና ቀጠናዊ ደረጃ የተበላሸባትን ምስል ለማደስ የተቀነባበረ ነው Read more »

 አፍራሽ ይዞታ ያላቸው የባለሥልጣናት_ንግግሮች_ሊገሩ_ይገባል! (በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመኢአድ፣ ኢሕአፓ፣ እናት ፓርቲ እና ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ) ከባለሥልጣናት አንደበት የሚወጡ የማይጠበቁ ቃላት አንድ ጊዜ ሲሆን የአፍ ወለምታ ተብሎ ሊወሰድ ይችላል። በተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በተለያዩ ጊዜያት የሚነገሩ ተመሳሳይ ንግግሮች ሥርዓታዊ …

አፍራሽ ይዞታ ያላቸው የባለሥልጣናት ንግግሮች ሊገሩ ይገባል Read more »