ህወሓት ከፖለቲካ ፓርቲነት ተሰረዘ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህ.ወ.ሓ.ት) ከፖለቲካ ፓርቲነት መሠረዙን አሳውቋል። ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከትላንት ማክሰኞ ግንቦት 5፤ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከፖለቲካ ፓርቲነት መሰረዙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የምስረታውን የወርቅ ኢዮቤልዮ …

ህወሓት ከፖለቲካ ፓርቲነት ተሰረዘ Read more »

የጤና ባለሙያዎችን የሥራ ማቆም አድማ ተከትሎ፣ ከትላንት ምሽት ጀምሮ ባንዳንድ ሆስፒታሎችና ጤና ጣቢያዎች ጸጥታ ኃይሎች መሠማራታቸውን ዋዜማ ከምንጮቿ ሠምታለች። በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ዋጫሌ ወረዳ የሙከጡሪ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የጤና ባለሙያዎች፣ የክልሉ ፖሊስና ሚሊሺያ ወደ ሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ መግባታቸውን …

የጤና ባለሙያዎች አድማ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሏል። Read more »

በመላው አዲስ አበባ የሚገኙ መምህራን ለነገ መቅረትም ሆነ ማርፈድ የማይቻልበት ቀጠሮ ተጠርተዋል – ስልክ እና ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ይዘው እንዳይመጡ ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል “በየትኛውም ሴክተር የሚገኝ የመንግስት ሰራተኛ ተምሮ እንዳልተማረ በመሃይም ካድሬዎችና የቢሮ ኃላፊዎች መብቱ እየተረገጠ፤ እንዳይረጋጋ በመንግስት የታቀደ ኢኮኖሚያዊ ጫና እየደረሰበት …

በመላው አዲስ አበባ የሚገኙ መምህራን ለነገ መቅረትም ሆነ ማርፈድ የማይቻልበት ቀጠሮ ተጠርተዋል Read more »

አቶ ጌታቸው ረዳ ሶስት ከፍተኛ የትግራይ ሰራዊት አመራሮች “በዘረፋ እና በሰዎች ንግድ ላይ ተሳትፈዋል” ሲሉ ወነጀሉ የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ ሶስት ከፍተኛ የትግራይ ወታደራዊ አመራሮች “በወርቅ ቁፋሮ እና ንግድ”፣ “የመንግስት ገንዘብ በመዝረፍ” እንዲሁም ”በህገወጥ የሰዎች …

ሶስት ከፍተኛ የትግራይ ሰራዊት አመራሮች “በዘረፋ እና በሰዎች ንግድ ላይ ተሳትፈዋል Read more »

” እስካሁን የዋሸሁት ይበቃኛል ፤ እስካሁን የታገስኩት ይበቃኛል ” – አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ያለው ህገወጥ የወርቅ ንግድ  ከፕሪቶሪያ ስምምነት በኃላ የጀመረ ሳይሆን በጦርነቱ ጊዜም ሳይቀር ሲሰራ የነበረ እንደሆነ የቀድሞው የጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና የአሁኑ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር …

አቶ ጌታቸው እነ ጀነራል ምግበ በወርቅ ንግድ ውስጥ ተሰማርተው እንደሚገኙ በስም ጠቅሰው ይፋ አድርገዋል። Read more »

በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ሃኪሞች የስራ ማቆም አድማ እያደረጉ መሆኑ ታውቋል። በአዲስ አበባ በሆስፒታሎች ዙሪያ መረጃ ቲቪ ባደረገው አሰሳ ዛሬ ክፍት የሆኑት የህክምና ክፍሎች ፤ ድንገተኛ ክፍል፣ ፅኑ ህሙማን ክፍል፣ የጨቅላ ህፃናት ክፍል፣ የማዋለጃ ክፍል ብቻ ናቸዉ። ሌሎች የሕክምና ክፍሎች አገልግሎት …

በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ሃኪሞች የስራ ማቆም አድማ እያደረጉ መሆኑ ታውቋል። Read more »

አምነስቲ ኢንተናሽናል የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዝደንት ከእስር እንዲፈታ ጠየቀ (መሠረት ሚድያ)- የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዝደንት ዶ/ር ዮናታን ዳኘው ከእስር እንዲፈታ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ዛሬ ማምሻውን ጠየቀ። https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/3e4?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g

የፎቶው ባለመብት, sm የምስሉ መግለጫ, ዶ/ር በርናባስ ሳሙኤል፣ ዮናታን ዳኛው፣ ዶ/ር ሀብታሙ ጌታቸው እና ዶ/ር መላኩ አልማው   የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት አቶ ዮናታን ዳኛው እንዲሁም ሦስት የአርባ ምንጭ ጠቅላላ ሆስፒታል ዶክተሮች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ። በአዲስ አበባ ከተማ …

የጤና ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት እና ሦስት ዶክተሮች ታሰሩ Read more »

ዘንድሮ 47 ቢሊዮን ብር የከሰረው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፤ በሁለት ዓመት ውስጥ ወደ ትርፋማነት እንደሚሸጋገር የኩባንያው ኃላፊዎች ገለጹ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት ኪሳራ ቢያጋጥመውም፤ በሁለት ዓመታት ውስጥ ወደ ትርፋማነት ይሸጋገራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የእናት ኩባንያው ኃላፊዎች ተናገሩ። መቀመጫውን በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ያደረገው …

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 47 ቢሊዮን ብር ከሰርኩ አለ Read more »

በኢትዮጵያ  ኢመደበኛ ኢኮኖሚ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መሆኑ፣ መልካም አስተዳደር ለአፍሪካ ቀንድ ከአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ ጋር በመተባበር ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ ተነገረ፡፡ ‹‹የከተሞች መደበኛ ያልሆኑ የኢኮኖሚ ገጽታዎችና የአስተዳደር ቅኝት›› በሚል መሪቃል በተዘጋጀው መድረክ፣ ‹‹የከተሞች መደበኛ ያልሆነ ኢኮኖሚ ገጽታና …

በኢትዮጵያ ኢመደበኛ ኢኮኖሚ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱ በጥናት ተመላከተ Read more »

በዘጠኝ ወራት ከ37 ሺሕ በላይ ሠራተኞች መልቀቃቸው ተነግሯል በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በሚገኘው ኢንዱስትሪ ፓርክ የተሰማሩ ጦርነት ሸሽተው የወጡ ባለሀብቶች፣ ማሽኖቻቸውን ከአገር ለማስወጣት ጥያቄ  እያቀረቡ መሆናቸውን፣ የኢንዱስትሪ ፖርኮች  ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ። ኮርፖሬሽኑ ይህንን የገለጸው የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ለሕዝብ ተወካዮች …

በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ የነበሩ ባለሀብቶች ማሽኖቻቸውን ከአገር ለማስወጣት ጥያቄ እያቀረቡ ነው ተባለ Read more »

መንግሥት፣ በአዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች እንደየአገልግሎታቸው ዓይነት “ወጥ ቀለም” እና መለያ ኮድ እንዲኖራቸው እቅድ መያዙን ዋዜማ ሠምታለች። የተሽከርካሪዎች ቀለምና መለያ ኮድ ከከተማ ከተማ የተለያየ ይሆናል ተብሏል። የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሠጪ ተሽከርካሪዎች ሹፌሮችም፣ ወጥ የደንብ ልብስ እንዲለብሱ ለማድረግ …

ለትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች አዲስ ቀለም እና ኮድ ለሹፌሮቹም ዩኒፎርም ሊዘጋጅ ነው Read more »