በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚኖሩበት ቤት ‘መሬት ባንክ ገብቷል’ እየተባሉ የቤት ሽያጭ፣ እድሳት እና ስም ማዞር መከልከላቸው ተሰማ ከ16 ሺህ በላይ ቤቶች መሬት ባንክ መግባታቸው የታወቀ ሲሆን ጉዳዩ ያጋጠማቸው ነዋሪዎች ህዝቡ በየክፍለ ከተማው እየሄደ ቼክ እንዲያስደርግ መክረዋል ተጨማሪ ያንብቡ: …

በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሚኖሩበት ቤት ‘መሬት ባንክ ገብቷል’ እየተባሉ የቤት ሽያጭ፣ እድሳት እና ስም ማዞር መከልከላቸው ተሰማ Read more »

ምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኡጋንዳ የአፍሪካ ቀንድ አገራት ከሆኑት ከኢትዮጵያ፣ ከኤርትራ እና ከሶማሊያ ለሚመጡ ሰዎች የስደተኝነት ምዝገባ ማቆሟን አስታወቀች። የኡጋንዳ እርዳታ፣ የአደጋ ዝግጁነት እና የስደተኞች ሚኒስትር ሂላሪ ኦኔክ እንደተናገሩት ሠራተኞቻቸው ከሦስቱ አገራት የሚመጡ ስደተኞችን እንዳይመዘገቡ ማዘዛቸውን እና ለዚህም ምክንያቱ “በአገራቱ ውስጥ …

ኡጋንዳ የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ ስደተኞችን መመዝገብ ማቆሟን አስታወቀች Read more »

የፌደራሉ ዓቃቤ ሕግ በቀድሞው የሠላም ሚንስትር ዴኤታ ታዬ ደንደአ ላይ ሦስት አዲስ ክሶች መመስረቱ ተሰማ ። ዓቃቤ ሕግ በታዬ ላይ አዲስ ከመሠረታቸው ክሶች መካከል አንዱ፣ የሕወሃት ኃይሎች በ2013 ዓ፣ም በመከላከያ ሠራዊት ሰሜን እዝ ላይ በፈጸሙት ጥቃት ዙሪያ ተከሳሹ ሃሰተኛ መረጃ …

የአብይ አሕመድ የግል እስረኛ ሶስት አዳዲስ ክሶች ተመሰረቱባቸው Read more »

የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር፣ የኢትዮጵያው ገዥ ብልጽግና ፓርቲ በባሕር በር ዙሪያ መግለጫዎችን በማውጣት ኢትዮጵያን የቀይ ባሕር ቁልፍ ባለድርሻ እንድትሆን የሚያደርገው ሙከራ “የማይሳካ”ነው ሲል አጣጥሏል። ሚንስቴሩ፣ ለኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት የሚቀርቡት “የኢኮኖሚ አስገዳጅነት”፣ “የደኅነት” እና “የታሪክ” መከራከሪያዎች የማያዛልቁ ናቸው ብሏል። ሚንስቴሩ፣ …

ብልጽግና ፓርቲ በባሕር በር ዙሪያ መግለጫዎችን በማውጣት ኢትዮጵያን የቀይ ባሕር ቁልፍ ባለድርሻ እንድትሆን የሚያደርገው ሙከራ “የማይሳካ”ነው Read more »

የግብጽ የውሃና መስኖ ሚንስቴር፣ ኢትዮጵያ ከታላቁ ሕዳሴ ግድብ በተናጥል እና ባልተቀናጀ ሁኔታ ከፍተኛ ውሃ በመልቀቅ ችግር እየፈጠረች ትገኛለች በማለት ሰሞኑን አዲስ ክስ አቅርቧል። የግድቡ የውሃ አለቃቅ ተለዋዋጭነት በግድቡ ላይ ቴክኒካዊ እና ሳይንሳዊ አስተዳደር እንደሌለ ያሳያል በማለት የተቸው ሚንስቴሩ፣ ግብጽ በዚሁ …

ኢትዮጵያ በተናጥል እና ባልተቀናጀ ሁኔታ ከፍተኛ ውሃ በመልቀቅ ችግር እየፈጠረች ትገኛለች ( ግብጽ ) Read more »

በሞያሌ ፖሊስ ጣቢያ (OB No. 32/22/11/2025) በቀረበው ይፋዊ ሪፖርት መሠረት፣ የኬንያ ፖሊስ፣ የአስተዳደር ፖሊስ አገልግሎት እና የድንበር ፓትሮል ክፍል መኮንኖች ወደ ውስጥ የገቡትን የአብይ አሕመድ ኃይሎች ለሁለት ሰዓታት ያህል በዘለቀ ግጭት ተዋግተዋል። የኬንያ መከላከያ ሰራዊት በኋላ ላይ ወደ ዘመቻው ተቀላቅሎ፣ …

የአብይ አሕመድ ወታደሮች በሞያሌ አቅራቢያ ኬንያን አቋርጠው ለሁለት ሰዓታት የዘለቀ የትጥቅ ግጭት አስነስተዋል Read more »

በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ አማራዎች አገዛዙ በህዝባቸው ላይ የሚፈፅመውን ግፍና ሰ’ቆቃ በማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል …. የቡድን 20 አባል ሀገራት ስብሰባ በሚደረግበት አዳራሽ ፊለፊት በተካሄደው በዚህ ተቃውሞ ላይ ” Stop Amhara Genocide, Stop the hidden Amhara Genocide in Ethiopia , We demand …

በደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ አማራዎች አገዛዙ በህዝባቸው ላይ የሚፈፅመውን ግፍና ሰ’ቆቃ በማውገዝ አደባባይ ወጥተዋል Read more »