Category: ኢትዮጵያ
ግብፅ የሕዳሴ ግድቡን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር “ተጨማሪ ውይይት” እንደማታደርግ አስታወቀች
ታላቁ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር “ተጨማሪ ውይይት” እንደማይደረግ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብዲላቲ ለቢቢሲ ተናገሩ። ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ ላለፉት 13 ዓመታት የተደረጉ ውይይቶች “አንዳችም መፍትሔ” አላመጡም ብለዋል። የሕዳሴ ግድቡ ከተመረቀ …
ግብፅ የሕዳሴ ግድቡን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር “ተጨማሪ ውይይት” እንደማታደርግ አስታወቀች Read more »
ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ሰውረዋል የተባሉ 24 የስፖርት አወራራጆች በቁጥጥር ሥር ዋሉ
ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብን ሰውራዋል የተባሉ በርካታ የስፖርት አወራራጅ ድርጅቶች ባለቤቶች እና ተባባሪዎቻቸው በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። ተቋሙ እንዳለው ግለሰቦቹ ለመንግሥት ገቢ መሆን የነበረበትን ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ በመሰወር ወንጀል ተጠርጥረው ነወ የተያዙት። በተወሰደው እርምጃ በደኅንነት …
ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ሰውረዋል የተባሉ 24 የስፖርት አወራራጆች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Read more »
በምሥራቅ ወለጋ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አንድ ዐቃቤ ሕግን ሲገድሉ፣ አራቱን አግተው ወሰዱ
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ጅማ አርጆ ወረዳ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አንድ ዐቃቤ ሕግ ሲገደል፣ ሦስት የሕግ ባለሙያዎች ደግሞ ታግተው መወሰዳቸውን የኦሮሚያ ዐቃቢያን ሕግ ማኅበር አስታወቀ። ለደኅንነታቸው በመስጋት ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የኦሮሚያ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ቢሮ አንድ ባልደረባ ለቢቢሲ እንደተናገሩት …
በምሥራቅ ወለጋ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት አንድ ዐቃቤ ሕግን ሲገድሉ፣ አራቱን አግተው ወሰዱ Read more »
የኢትዮጵያ ጫት በሶማሊያ ገበያ ውስጥ እንዴት ተፈላጊ ለመሆን ቻለ?
በሐረርጌ እና በዙሪያዋ ላሉ አርሶ አደሮች ጫት ዋነኛ የገቢ ምንጭ ነው። ጫትን ከማምረት አንስቶ ወደ ውጭ አገራት እስከመላክ ባለው ሒደት ውስጥ የሚሳተፉ በርካቶች ናቸው። በአካባቢው ጫት የውጭ ምንዛሬ ምንጭም ነው። ባለፉት ሁለት ዓመታት ፍተሻ የሚደረግባቸው ጣቢያዎች ቁጥር እንዲሁም እነዚህን የፍተሻ …
በአርበኛ ምሬ ወዳጆ የሚመራው ምኒልክ ዕዝ እና በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው ሸዋጠቅላይ ግዛት ዕዝ በጋራ በካሄዱት ውጊያ ታላቅ ድል መጎናፀፋቸው ተሰምቷል።
በአርበኛ ምሬ ወዳጆ የሚመራው ምኒልክ ዕዝ እና በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው ሸዋጠቅላይ ግዛት ዕዝ በጋራ በካሄዱት ውጊያ ታላቅ ድል መጎናፀፋቸው ተሰምቷል። በአይነቱ ለየት ያለ ወንድማማችነትና አንድነት የታየበት ጥምረት ተፈጥሮ፡ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ ጠንካራ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑ ታውቋል። ሁለቱ ኃያል ዕዞች …
የምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት ዳውንት እና ፀሃይ መውጫ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ
የምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት ዳውንት እና ፀሃይ መውጫ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ:: የምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት ዳውንት እና ፀሃይ መውጫ ላይ ዛሬ ህዳር 23/2018 ዓ.ም ማለዳ 3:00 ጀምሮ እስከ ቀን 6:00 ከፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ጋር በመፋለም ታላቅ …
የምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት ዳውንት እና ፀሃይ መውጫ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ Read more »
በምዕራብ ሐረርጌ የታፈነው ጩኸት እና በአርሲ የቀጠለው ዘር ፍጅት!
ሐረርጌ ዞን፣ ጭሮ ወረዳ፣ ላሎ ጉዶ ቀበሌ፣ ኢፈ ባስ(ifabaas) በምትባል የገጠር መንደር ውስጥ በኅዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 እልፌ ተስፋ ወሌ የሚባሉ እናት በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል። በዚኹ ቀበሌና በአጎራባች ቀበሌዎች ያብዶ ሸንበቆ፣ ረብሱ፣ ሼክ አደም፣ ሉጎ በርካታ ሃይማኖትና …
ወልዲያ ከተማ ውስጥ የሚገኙ በርካታ የዓብነት ተማሪዎች ከቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ታፍሰው መወሰዳቸው ታወቀ
ወልዲያ ከተማ ውስጥ የሚገኙ በርካታ የዓብነት ተማሪዎች ከቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ታፍሰው መወሰዳቸው ታወቀ – “ቤተ ክርስቲያኒቱ ተማሪዎቹ እንዲለቀቁ በደብዳቤ ብትጠይቅም እስካሁን ምላሽ አልተገኝም። አፍነው የወሰዱት የሚሊሻ አባላት በወሰዱት በእያንዳንዱ ተማሪ 7 ሺህ ብር እየጠየቁ ይገኛሉ” – ከተያዙት ተማሪዎች መካከል …
ወልዲያ ከተማ ውስጥ የሚገኙ በርካታ የዓብነት ተማሪዎች ከቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ታፍሰው መወሰዳቸው ታወቀ Read more »
ፋኖ በአሁኑ ወቅት ሰፊውን የአማራ ክልል ገጠራማ አካባቢዎች ተቆጣጥሯል ! (ዘጋርዲያን )
የእንግሊዙ ዘጋርዲያን ጋዜጣ “ኢትዮጵያ ዳግም ወደ ግጭት አፋፍ ላይ ባለችበት በዚህ ወቅት፣ ‘ፋኖ’ የተሰኘው ብሔርተኛ ሚሊሻ፣ ከዓለም በተቆረጡት የሰሜን-ምዕራብ ተራራማ አካባቢዎች ከመንግስት ጦር ጋር ከባድ ውጊያ ገጥሟል።’ በሚል የፎቶግራፍ ዘገባ፣ ሀገሪቱን እየበጣጠሰው ያለውን ውጥረት የሚያሳይ እይታን ይዞ ወጥቷል። “የትግራይ ጦርነት …
ፋኖ በአሁኑ ወቅት ሰፊውን የአማራ ክልል ገጠራማ አካባቢዎች ተቆጣጥሯል ! (ዘጋርዲያን ) Read more »
አስደማሚው የጎንደሩ ተጋድሎ እና የተገኘው ድል!
አስደማሚው የጎንደሩ ተጋድሎ እና የተገኘው ድል! በማዕከላዊ ጎንደር ቡርኳስን፣ ዳዋ ዳሞትና ምንዝሮ ላይ በተደረገ ውጊያ 12 የአገዛዙ ወታደሮች ሲገደሉ ከ17 በላይ የሚሆኑት መቁሰላቸው ተሰምቷል! በአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ኮር ስር የሚገኘው ግዙፉ የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ …
በአረጋ ከበደ ላይ በጎጃም የሞርታር ጥቃት ተፈፀመባቸው
Op<በአረጋ ከበደ ላይ በጎጃም የሞርታር ጥቃት ተፈፀመባቸው …… የፋኖ ኃይሎች የተሳኩ የደፈጣ ጥቃቶችን አድርገዋል ……. በወሎና በጎጃም በርካታ የአብይ ወታደሮች በቡድን እጅ እየሰጡ ነው። …… እነዚህን እና ሌሎች በርካታ የግንባር መረጃዎችን ይዘናል ያድምጡን …….. https://x.com/merejatv/status/1995716216443248895?s=20
ከአገዛዙ በተሰጣቸው ተልዕኮ መሠረት በእገታና ዝርፊያ ድርጊት ላይ ተሰማርተው የነበሩ የአድማ ብተና አባላት በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋሉ!
ከአገዛዙ በተሰጣቸው ተልዕኮ መሠረት በእገታና ዝርፊያ ድርጊት ላይ ተሰማርተው የነበሩ የአድማ ብተና አባላት በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋሉ! በፋኖ ቁጥጥር ስር የዋሉት የአድማ ብተና አባላቱ፡ በፋኖ ስም ዝርፊያና እገታ፣ እንዲሁም አስገድዶ መድፈርና ሌሎች ወንጀሎችን እንዲፈፅሙ ከአገዛዙ ተልዕኮ ተቀብለው በየአከባቢው መሰራጨታቸውን ገልፀዋል። …
ከአገዛዙ በተሰጣቸው ተልዕኮ መሠረት በእገታና ዝርፊያ ድርጊት ላይ ተሰማርተው የነበሩ የአድማ ብተና አባላት በፋኖ ቁጥጥር ስር ዋሉ! Read more »
የትግራይ ክልል ወቅታዊ የፖለቲካ አሠላለፍና የጦርነት ሥጋት
የትግራይ ክልል ወቅታዊ የፖለቲካ አሠላለፍና የጦርነት ሥጋት የሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫ የፌዴራል መንግሥት ሌላ ዙር ጦርነት በትግራይ ላይ ለመክፈት እየጣረ ነው ሲል ወንጅሏል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው ለተከታታይ ቀናት ስብሰባ በማድረግ… https://ethiopianreporter.com/148268/
የአገር ተረካቢው ትውልድ ዕጣ ፈንታ ይታሰብበት! – ሪፖርተር
የጥንቶቹ ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ከወራሪዎችና ከተስፋፊዎች በመከላከል ብዙውን የዕድሜያቸውን ክፍል አሳልፈው በክብር ሲያልፉ፣ በተነፃፃሪ የተሻለ ዘመን ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን እርስ በርስ ሲናቆሩ አገራቸውን ለድህነት መዳረጋቸው ብዙዎችን የሚያስቆጭ ነው፡፡ ለአገራቸው በሁሉም መስኮች ትልልቅ አስተዋጽኦዎች ማበርከት የሚችሉ ወጣቶች በየቦታው ሲታኮሱና ሲጋደሉ ኖረው ያተረፉት …
በምዕራብ ሐረርጌ የታፈነው ጩኸት እና በአርሲ የቀጠለው ዘር ፍጅት
በምዕራብ ሐረርጌ የታፈነው ጩኸት እና በአርሲ የቀጠለው ዘር ፍጅት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን፣ ጭሮ ወረዳ፣ ላሎ ጉዶ ቀበሌ፣ ኢፈ ባስ(ifabaas) በምትባል የገጠር መንደር ውስጥ በኅዳር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 እልፌ ተስፋ ወሌ የሚባሉ እናት በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል። በዚኹ ቀበሌና …
በመቐለ ከተማ የቦንብ ፍንዳታ ደረሰ
በመቐለ ከተማ ትናንት ኅዳር 18 ምሽት 4 ሰዓት ተኩል ገደማ ልዩ ስሙ “ዓዲ ሓቂ” በሚባል አካባቢ የቦንብ ፍንዳታ መድረሱን የከተማዋ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የከተማዋ ሰላምና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት ሃላፊ ረድሀኝ ፍስሃ፣ “ሕዝብን ለማሸበር ተልዕኮ የተሰጣቸው የጥፋት ኃይሎች” ሲል የጠራቸው …
ዶናልድ ትራምፕ የሦስተኛው ዓለም አገራት ዜጎች በዘላቂነት ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ አግደዋል
የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር፣ የሦስተኛው ዓለም አገራት ዜጎች በዘላቂነት ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ለማገድ መወሰናቸውን ትናንት አስታውቀዋል። የፕሬዝዳንቱ አስተዳደር፣ ኤርትራ፣ ሶማሊያ እና ሱዳንን ጨምሮ አሜሪካ ለ19 አገራት የውጭ ዜጎች የሠጠቻቸውን የመኖሪያ እና የሥራ ፍቃዶች በድጋሚ ሊመረምር መሆኑንም ገልጧል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ አሜሪካ …
ዶናልድ ትራምፕ የሦስተኛው ዓለም አገራት ዜጎች በዘላቂነት ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ አግደዋል Read more »
ብልጽግና ፓርቲ ቀይ ባሕር ዳርቻ ላይ የባሕር ኃይል ጣቢያ የማቋቋም ፍላጎቱ “የደኅንነት አመክንዮም” ሆነ “የደኅንነት ትሩፋት” የለውም ( ማስታወቂያ ሚንስትር )
የኢትዮጵያው ገዥ ብልጽግና ፓርቲ ቀይ ባሕር ዳርቻ ላይ የባሕር ኃይል ጣቢያ የማቋቋም ፍላጎቱ “የደኅንነት አመክንዮም” ሆነ “የደኅንነት ትሩፋት” የለውም ሲሉ የኤርትራው ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል አጣጣሉ። የጉዳዩ ዋና ውዝግብ የባሕር በር አይደለም ያሉት የማነ፣ ኢትዮጵያ ለንግድ አገልግሎት አዋጭ የሆኑ ስምምነቶች …
የታደሰ ወረደ አመራር ውድቀት ገጥሞታል፤ አዲስ መንግስት መቋቋም አለበት
የታደሰ ወረደ አመራር ውድቀት ገጥሞታል፤ አዲስ መንግስት መቋቋም አለበት ሲል የትግራይ አለማቀፍ ምሁራን ስብስብ ጥሪ አቀረበ ዋዜማ የተመለከተችው ሪፖርቱ በአቶ ጌታቸው ረዳ አመራር ወቅት ምክክር ተደርጎባቸው ትግራይ ከቀውስ ለማውጣትና የክልሉን ዘላቂ ጥቅሞች ለማስከበር የተለዩ አስር ጉዳዮች ላይ አሁን በሌ/ጀነራል ታደሰ …
Marburg Virus in Ethiopia : የቫይረሱ ስርጭት ከዕለት እለት አስከፊ እየሆነ በመምጣቱ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል
” በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል” – የዞኑ መንግስት በጂንካ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ያለዉን የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ያስችል ዘንድ ወደ በሽታዉ መነሻ የአሪ ዞን የሚገባም ሆነ የሚወጣ የትራንስፖርት …
Marburg Virus in Ethiopia : የቫይረሱ ስርጭት ከዕለት እለት አስከፊ እየሆነ በመምጣቱ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል Read more »
11 ክርስቲያኖች በምሥ/ አርሲ ተገደሉ
11 ክርስቲያኖች በምሥ/ አርሲ ተገደሉ በምሥራቅ አርሲ እንቆሎ ዋቤ ወረዳ በመጭቱ በቀቅሳ ቀበሌ ነዋሪዎች የነበሩ አሥራ አንድ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች መገደላቸውን ምንጮች ለአደባባይ ሚዲያ ተናግረዋል። ሕዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም መገደላቸው የተረጋገጠው ክርስቲያኖች በነፍሰ ገዳዮቹ ታግተው ተወስደው እንደነበር ምንጮቻችን ገልጸውልናል።