የፎቶው ባለመብት, sm የምስሉ መግለጫ, ዶ/ር በርናባስ ሳሙኤል፣ ዮናታን ዳኛው፣ ዶ/ር ሀብታሙ ጌታቸው እና ዶ/ር መላኩ አልማው   የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት አቶ ዮናታን ዳኛው እንዲሁም ሦስት የአርባ ምንጭ ጠቅላላ ሆስፒታል ዶክተሮች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋሉ። በአዲስ አበባ ከተማ …

የጤና ባለሙያዎች ማኅበር ፕሬዝዳንት እና ሦስት ዶክተሮች ታሰሩ Read more »

የምርመራ ዘገባ ጫንጮ ላይ የከተሙ ‘ሪጴ ሎላ’ የተባሉ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል አባላት አነጋጋሪ ድርጊት ላይ ምርመራ አርገናል   (መሠረት ሚድያ)- ከአዲስ አበባ 40 ኪ/ሜ ገደማ ርቀት ላይ የምትገኘው የጫንጮ ከተማ ከቅርብ አመታት ወዲህ ሰላም ርቋታል። ተስማሚ አየር እና መልካም ገፀ …

ጫንጮ ላይ የከተሙ ‘ሪጴ ሎላ’ የተባሉ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል አባላት አነጋጋሪ ድርጊት ላይ ምርመራ አርገናል Read more »

ዘንድሮ 47 ቢሊዮን ብር የከሰረው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፤ በሁለት ዓመት ውስጥ ወደ ትርፋማነት እንደሚሸጋገር የኩባንያው ኃላፊዎች ገለጹ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት ኪሳራ ቢያጋጥመውም፤ በሁለት ዓመታት ውስጥ ወደ ትርፋማነት ይሸጋገራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የእናት ኩባንያው ኃላፊዎች ተናገሩ። መቀመጫውን በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ያደረገው …

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 47 ቢሊዮን ብር ከሰርኩ አለ Read more »

በዘጠኝ ወራት ከ37 ሺሕ በላይ ሠራተኞች መልቀቃቸው ተነግሯል በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ በሚገኘው ኢንዱስትሪ ፓርክ የተሰማሩ ጦርነት ሸሽተው የወጡ ባለሀብቶች፣ ማሽኖቻቸውን ከአገር ለማስወጣት ጥያቄ  እያቀረቡ መሆናቸውን፣ የኢንዱስትሪ ፖርኮች  ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ። ኮርፖሬሽኑ ይህንን የገለጸው የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን ለሕዝብ ተወካዮች …

በመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ የነበሩ ባለሀብቶች ማሽኖቻቸውን ከአገር ለማስወጣት ጥያቄ እያቀረቡ ነው ተባለ Read more »

መንግሥት፣ በአዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች እንደየአገልግሎታቸው ዓይነት “ወጥ ቀለም” እና መለያ ኮድ እንዲኖራቸው እቅድ መያዙን ዋዜማ ሠምታለች። የተሽከርካሪዎች ቀለምና መለያ ኮድ ከከተማ ከተማ የተለያየ ይሆናል ተብሏል። የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሠጪ ተሽከርካሪዎች ሹፌሮችም፣ ወጥ የደንብ ልብስ እንዲለብሱ ለማድረግ …

ለትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች አዲስ ቀለም እና ኮድ ለሹፌሮቹም ዩኒፎርም ሊዘጋጅ ነው Read more »