My story on Africans suffering in Myanmar’s scam camps, on page A5 of Tuesday’s edition of Canada’s The Globe and Mail newspaper. ( ዘካሪያስ ዘላለም ) በሚያንማር ሀገር ስለሚሰቃዩት አፍሪካውያን ስደተኞች ዙሪያ ያቀረብኩት ሪፖርቴ በካናዳው የግሎብ ኤንድ ሜል ጋዜጣ ለእትም …

አፍሪካውያን ስደተኞች በሚያንማር ሀገር ካምፖች የሚደርስባቸው የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንደቀጠለ ነው Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አይ ኤም ኤፍ (IMF) ስለ ኢትዮጵያ የ2026 የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ አስቀምጧል ብለው ያቀረቡት አሀዝ የተሳሳተ ነው /ኢትዮጵያ ቼክ/- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የአለም አቀፍ ገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ኢትዮጵያ በያዝነው የአውሮፓውያኑ …

አብይ አህመድ IMF ስለ ኢትዮጵያ የ2026 የኢኮኖሚ እድገት ትንበያ አስቀምጧል ብለው ያቀረቡት አሀዝ የተሳሳተ ነው Read more »

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ በኒዠር ዋና ከተማ ኒያሚ አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ዓለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ላይ በተፈጸመ ጥቃት ሁለት ቦይንግ 737 አውሮፕላኖቹ “መጠነኛ” ጉዳት እንደደረሠባቸው ገለጠ። በጥቃቱ ጉዳት የደረሠባቸው አውሮፕላኖች፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አጋር የሆነውና መቀመጫውን ቶጎ ያደረገው ‘ስካይ …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አይሮፕላኖች በእስላማዊ ታጣቂዎች ጥቃት ተፈፀመባቸው Read more »

” አክሱምን ይዘን ስናልፍ አክሱም ገብቶ ወጣቶች በጅምላ ሲረሽን ጸብ ተፋፍሟል። ዓድዋን ይዘን ስናልፍ ዓድዋ ሄዶ ፋብሪካዎች ሲፈታ፣ ሲሰርቅ ጸብ ተጋግሏል ” – ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ስለኤርትራ 🔴 ” ጸቡ የተጀመረው ብዙዎች እንደሚያስቡት የቀይ ባህር ጉዳይ ሲመጣ አይደለም! ” …

ዐብይ አሕመድ ስለኤርትራ Read more »

የአሜሪካ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ። የአሜሪካ የፌደራል ዳኛ የትራምፕ አስተዳደር ለኢትዮጵያ ዜጎች የተሰጠው ከለላ በማብቃት ከሃገር እንዲወጡ ያዘዘውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አግዶታል። ዳኛው ጉዳዩ በህግ አግባብ በደንብ እስኪታይ ድረስ በየካቲት 13 የሚጀምረው የከለላ …

የአሜሪካ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ። Read more »

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ የሱፍ፣ የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና ሕወሃት መተማመንን ከሚሸረሽሩ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ እና እስካሁን ያልተፈቱ ጉዳዮችን በገንቢ ንግግር እንዲፈቱ ጠየቁ። የሱፍ፣ በትግራይ ክልል ሰሞኑን የተከሠቱ ክስተቶች በጥልቅ እንዳሳሰቧቸው እኩለ ቀን ላይ ባወጡት መግለጫ ገልጸዋል። ሁኔታውን በቅርብ እየተከታተሉ …

የኢትዮጵያ ፌደራል መንግሥት እና ሕወሃት መተማመንን ከሚሸረሽሩ ድርጊቶች እንዲቆጠቡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን አሳሰቡ Read more »

ተቀማጭነቱን በአዲስ አበባ ያደረገ እና ለውጪ ሚድያ የሚሰራ አንድ እንግሊዛዊ ጋዜጠኛ ከሀገር በግዳጅ እንዲወጣ መደረጉ ተሰማ ጋዜጠኛውን ለአንድ ቀን እስር እና ከሀገር ለመባረር (deportation) የዳረገው ሁኔታ ምንድነው? ዝርዝሩን ይዘናል ያንብቡ: https://meseretmedia.org/p/bc6

አሜሪካ ዛሬ በይፋ ከአለም ጤና ድርጅት ትወጣለች ተብሎ ይጠበቃል። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአንድ አመት በፊት ወደ ነጩ ቤተመንግስት ሲመለሱ አሜሪካን ከአለም ጤና ድርጅት የሚያስወጣትን መመሪያ መፈረማቸው ይታወሳል። የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ቴድሮስ አድሃኖም( ዶ/ር) “የአሜሪካ መውጣት አሜሪካንም ቀሪውን አለምንም ይጎዳል” …

አሜሪካ ዛሬ በይፋ ከአለም ጤና ድርጅት ትወጣለች ተብሎ ይጠበቃል። Read more »

የብሪታንያ ዓቃቤ ሕግ፣ የስደተኞች ጊዜያዊ ማቆያ በሆነ አንድ ሆቴል ውስጥ ባለፈው ሳምንት ዓርብ ጾታዊ ትንኮሳ ፈጽሟል በማለት የጠረጠረውን ኢትዮጵያዊውን ስደተኛ መላኩ ገብረሰንበትን ፍርድ ቤት አቀረበ። የ23 ዓመቱ መላኩ ትናንት በሳውዝአምፕተን ከተማ ፍርድ ቤት የቀረበ ሲኾን፣ ተከሳሹ ክሱን በማስተባበል ያቀረበውን የዋስትና …

የብሪታንያ ዓቃቤ ሕግ ኢትዮጵያዊውን ስደተኛ ፍርድ ቤት አቀረበ Read more »

ሂውማን ራይትስ ዎች፣ የሚድሮክ ኩባንያ ንብረት በኾነው የለገደምቢ ወርቅ ማዕድን ማውጫ አካባቢ ነዋሪዎች ውርጃን ጨምሮ የተለያዩ የጤና እክሎች እየገጠሟቸው መሆኑን እንደገለጡ አዲስ ባወጣው ሪፖርት አስታወቀ። ድርጅቱ፣ ማዕድን ማውጫው ሜሪኩሪን ጨምሮ የተለያዩ አደገኛ ኬሚካሎችን እንደሚጠቀም ገልጧል። በቀጣዩ ሳምንት የተመድ ሕጻናት መብት …

ሂውማን ራይትስ ዎች፣ የሚድሮክ ኩባንያ ንብረት በኾነው የለገደምቢ ወርቅ ማዕድን ማውጫ ሥራ እንዲያቆም አሳስቧል። Read more »

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያ እና ግብጽ በናይል ወንዝ ዙሪያ ከስምምነት ሊደርሱ ይችላሉ ብለው እንደሚያምኑ ትናንት ከግብጹ ፕሬዝዳንት አብድል ፈታህ አል ሲሲ ጋር በነበራቸው ውይይት ላይ ተናግረዋል። ኢትዮጵያ ግድቡን የሠራችው ግብጻዊያን ውሀ በሚያገኙበት መንገድ ላይ ነው በማለት የተናገሩት ፕሬዝዳንቱ፣ በግድቡ …

በግድቡ ምክንያት የናይል ወንዝ የውሀ ፍሰት ተገድቧል ( ዶናልድ ትራምፕ ) Read more »

1 ቢሊየን ዶላር በመክፈል ሃገራት ቋሚ አባል የሚሆኑበት የትራምፕ “Board of Peace” የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለአለም የኢኮኖሚ ጉባኤ ዳቮስ በሚገኙበት ወቅት የሰላም ቦርዱን ቻርተር በመፈረም ይፋ አድርገዋል። የትራምፕ የሰላም ቦርድ አለም አቀፍ ግጭቶችን ይፈታል የተባለ አካል ሲሆን ሃገራት ይህንን …

1 ቢሊየን ዶላር በመክፈል ሃገራት ቋሚ አባል የሚሆኑበት የትራምፕ “Board of Peace” Read more »

የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፕሬዝዳንቱን 21 አማካሪዎች ሹመት የሚሽር ውሳኔ አሳለፈ። የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ያቋቋሟቸው የአማካሪ ቢሮዎች እና በነዚህ ቢሮዎች ላይ የተሾሙ 21 ግለሰቦች ሹመት ሕገ-መንግስታዊ መሰረት የሌለው ነው ሲል ውድቅ አድርጎታል። ፍርድ ቤቱ በሰጠው ብይን፣ …

የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፕሬዝዳንቱን 21 አማካሪዎች ሹመት የሚሽር ውሳኔ አሳለፈ። Read more »

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (ሼህ አላሙዲ) ከጃንሆይ ቤተሰቦች ላይ ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን መግዛቱን ዛሬ አስታወቀ። ሚድሮክ፣ ሆቴሉን ኢትዮጵያ ለምታዘጋጀው 32ኛው የተመድ የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ ተሳታፊዎች የማሪዮት ሆቴሎችን ደረጃ በጠበቀ መልኩ እንደሚያድሰው ገልጧል። ሚድሮክ ሆቴሉን የገዛው፣ ሆቴሉን ከመንግሥት ገዝቶ በባለቤትነት ሲያስተዳድረው …

ሼህ አላሙዲ ከጃንሆይ ቤተሰቦች ላይ ዋቢ ሸበሌ ሆቴልን መግዛቱን ዛሬ አስታወቀ። Read more »

የግብጹ የውሃና መስኖ ሚንስትር ሃኒ ስዋሊም፣ ኢትዮጵያ በታላቁ የሕዳሴ ግድቧ በግብጽ እና ሱዳን ላይ ላደረሠችው ጉዳት ካሳ መክፈል አለባት ሲሉ ለአገሪቱ ፓርላማ ተናገሩ። ሚንስትሩ፣ ሕዳሴ ግድብ በናይል ወንዝ ላይ ግብጽ በዓመት ካላት የ55 ቢሊዮን ኪውቢክ ሜትር ውሃ ድርሻ ላይ የ38 …

ኢትዮጵያ በታላቁ የሕዳሴ ግድቧ በግብጽ እና ሱዳን ላይ ላደረሠችው ጉዳት ካሳ መክፈል አለባት Read more »

የፑንትላንድ ባለስልጣናት ቅዳሜ ዕለት በሶማሊያ ባሪ ክልል ካልሚስካት ተራሮች ላይ በወታደራዊ ዘመቻ ወቅት የተያዙ ወደ 50 የሚጠጉ የውጭ እስላማዊ መንግሥት ተዋጊዎችን ስም እና ፎቶግራፎች ይፋ አድርገዋል፣ ይህም በቡድኑ ላይ የሚደረገው የአንድ ዓመት ዘመቻ ሙሉ በሙሉ መጠናቀቁን ካወጁ ከጥቂት ቀናት በኋላ …

በሰሜን ምስራቅ ሶማሊያ በርካታ ኢትዮጵያውያን የአይሲስ ታጣቂዎች ተያዙ Read more »

የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ እና የሱዳኑ ወታደራዊ መሪ አብዱልፈታህ አል ቡርሃን፣ ፕሬዝዳንት ትራምፕ የናይል ወንዝ ውሃ ክፍፍል ውዝግብን ለማሸማጋል ያሳዩትን ፍላጎት በደስታ ተቀብለዋል። ፕሬዝዳንት ሲሲ፣ ግብጽ በናይል ወንዝ “የውሃ ደኅንነት” ላይ ያሏትን አቋሞችና ስጋቶች ውዲያውኑ ለፕሬዝዳንት ትራምፕ በላኩት ደብዳቤ …

ግብፅ እና ሱዳን ትራምፕ የናይል ወንዝ ውሃ ክፍፍል ውዝግብን ለማሸማጋል ያሳዩትን ፍላጎት በደስታ ተቀብለዋል። Read more »

(መሠረት ሚድያ)- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ዛሬ ማምሻውን ‘ትሩዝ ሶሻል’ በተባለ የማህበራዊ ገፃቸው ላይ ኢትዮጵያን፣ ግብፅን እና የውሀ ሀብት አጠቃቀምን በተመለከተ አነጋጋሪ መረጃ አጋርተዋል። መስከረም ወር ላይ የተመረቀው የህዳሴ ግድብ በአሜሪካ ፋይናንስ እንደተደረገ ከወራት በፊት ተናግረው የነበሩት ፕሬዝደንቱ በዛሬው ዕለት …

ዶናልድ ትረምፕ የግብፅ እና ኢትዮጵያን ውዝግብ ዋነኛ አጀንዳቸው ማረጋቸውን ይፋ አደረጉ Read more »

ሳዑዲ ዓረቢያ፣ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች በአፍሪካ ቀንድ ያላትን ተጽዕኖ ለመቀነስ ከግብጽ እና ሶማሊያ ጋር ወታደራዊ ቅንጅት ለመፍጠር ዝግጅት እያደረገች መኾኗ ተሠማ። የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሐመድ ይህንኑ የወታደራዊ ቅንጅት ስምምነቱን ለማጠናቀቅ በቅርቡ ወደ ሪያድ እንደሚጓዙ ከምንጮች መስማቱን ጠቅሶ ብሉምበርግ ዘግቧል። ሶማሊያ …

ሳዑዲ ዓረቢያ በአፍሪካ ቀንድ ከግብጽ እና ሶማሊያ ጋር ወታደራዊ ቅንጅት ለመፍጠር ዝግጅት እያደረገች መኾኗ ተሠማ። Read more »

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በጎርጎርዮሳውያን /Gregorians/ የዘመን አቆጣጠር በነገው ዕለት የሚጀመረውን የ2026 አዲስ ዓመት በማስመልከት ለመላው የዓለም ማኅበረሰብእ አባታዊ መልእክት አስተላለፉ። ታኅሣሥ 22 ቀን 2018 ዓመተ ምሕረት ቅዱስነታቸው …

ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በነገው ዕለት የሚጀመረውን የ2026 አዲስ ዓመት በማስመልከት ለመላው የዓለም ማኅበረሰብእ አባታዊ መልእክት አስተላለፉ። Read more »

ከሶማሊያ በተናጥል ውሳኔ የተገነጠለችው ሶማሊላንድ ከ30 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ጥረት በኋላ የመጀመሪያውን የአገርነት ዕውቅና ታኅሣሥ 17/2018 ዓ.ም. እስራኤል ሰጥታለች። ሶማሊላንድ እውቅናውን ያገኘችው፣ እስራኤል እና ሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአረብ አገራት ከእስራኤል ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እንዲፈጥሩ በነደፉት “የአብርሃም ስምምነት” ማዕቀፍ አንዳቸው ለሌላኛቸው …

የሶማሊላንድ የዕውቅና ጉዞ እና የእስራኤል ውሳኔ ቀጠናዊ አንድምታዎች Read more »

ከመስከረም 2017 እስከ ነሃሴ 2017 በነበረው ጊዜ ውስጥ ኬንያ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት 953 ሕገወጥ የውጭ ፍልሰተኞች መካከል 70 በመቶዎቹ ወይም 670 ያህሉ ኢትዮጵያዊያን ኾነው ተገኙ። ከኢትዮጵያዊያን ቀጥሎ በብዛት፣ ሶማሊያዊያን፣ ቡሩንዲያዊያንና ኤርትራዊያን ፍልሰተኞች በቅደም ተከተል እንደተቀመጡ የአገሪቱ ጋዜጦች የመንግሥትን …

ኬንያ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት 953 ሕገወጥ የውጭ ፍልሰተኞች መካከል 670 ያህሉ ኢትዮጵያዊያን ኾነው ተገኙ። Read more »

በተመድ ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ያላቸውን ብሪታንያን፣ ፈረንሳይን፣ ሩሲያንና ቻይናን ጨምሮ 14 የምክር ቤቱ አባላት እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷን ትናንት በጉዳዩ ላይ ባካሄዱት አስቸኳይ ስብሰባ ላይ አወገዙ። የአሜሪካ ተወካይ በበኩላቸው፣ እስራኤል ከሶማሌላንድ ጋር ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የመመስረት መብት እንዳላት ጠቅሠው፣ …

ብሪታንያን፣ ፈረንሳይን፣ ሩሲያንና ቻይናን ጨምሮ 14 የምክር ቤቱ አባላት እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷን አወገዙ Read more »

“በጋምቤላ ክልል ያሉ ስደተኞችን በተመለከተ የሚሰራጨው ሐሰተኛ መረጃ አሳስቦኛል” የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በጋምቤላ ክልል የሚገኙ ስደተኞችን ኢላማ ያደረጉ የተሳሳቱ መረጃዎች መሰራጨታቸው እንዳሳሰበው ገልጿል። ኤጀንሲው ስደተኞቹ በሃገራቸው ካጋጠማቸው ግጭት የተነሳ ደኅንነትና ጥበቃ ፈልገው መጥተዋል ያለ …

“በጋምቤላ ክልል ያሉ ስደተኞችን በተመለከተ የሚሰራጨው ሐሰተኛ መረጃ አሳስቦኛል” የተመድ የስደተኞች ኤጀንሲ Read more »

    የፎቶው ባለመብት,EOTC የምስሉ መግለጫ,በታጣቂዎች ከተገደሉት መካከል መልአከ ኤዶም ቀሲስ ዱጉማ ዱፋ 16 ታህሳስ 2025 በኦሮሚያ ክልል፣ በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሁለት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አባቶች በታጣቂዎች ከተገደሉ ቀናት ቢቆጠርም አስከሬናቸው እንዳልተገኘ ተገለጸ። ኅዳር 21 ቀን 2016 …

በሆሮ ጉዱሩ በታጣቂዎች የተገደሉት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀሳውስት አስከሬን አለመገኘቱ ተነገረ Read more »

ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ሒውማን ራይትስ ዎች፦ የዶይቸ ቬለ ሁለት ወኪሎች በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለ ሥልጣን ለዘለቄታው መታገዳቸውን አወገዘ ። ድርጅቱ፦ «ኢትዮጵያ ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ነጻነት ላይ ሌላ አሉታዊ ተግዳሮት» በሚል ዐቢይ ርእስ ባወጣው መግለጫው በንዑስ ርእሱ፦ «ዶይቸ ቬለ ላይ …

የዶይቸ ቬለ ሁለት ወኪሎች በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለ ሥልጣን ለዘለቄታው መታገዳቸውን ሒውማን ራይትስ ዎች አወገዘ Read more »

ታላቁ የሕዳሴ ግድብን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር “ተጨማሪ ውይይት” እንደማይደረግ የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብዲላቲ ለቢቢሲ ተናገሩ። ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ቃለ ምልልስ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ ላለፉት 13 ዓመታት የተደረጉ ውይይቶች “አንዳችም መፍትሔ” አላመጡም ብለዋል። የሕዳሴ ግድቡ ከተመረቀ …

ግብፅ የሕዳሴ ግድቡን በተመለከተ ከኢትዮጵያ ጋር “ተጨማሪ ውይይት” እንደማታደርግ አስታወቀች Read more »

የጥንቶቹ ኢትዮጵያውያን አገራቸውን ከወራሪዎችና ከተስፋፊዎች በመከላከል ብዙውን የዕድሜያቸውን ክፍል አሳልፈው በክብር ሲያልፉ፣ በተነፃፃሪ የተሻለ ዘመን ውስጥ የነበሩ ኢትዮጵያውያን እርስ በርስ ሲናቆሩ አገራቸውን ለድህነት መዳረጋቸው ብዙዎችን የሚያስቆጭ ነው፡፡ ለአገራቸው በሁሉም መስኮች ትልልቅ አስተዋጽኦዎች ማበርከት የሚችሉ ወጣቶች በየቦታው ሲታኮሱና ሲጋደሉ ኖረው ያተረፉት …

የአገር ተረካቢው ትውልድ ዕጣ ፈንታ ይታሰብበት! – ሪፖርተር Read more »

” በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ከዛሬ ህዳር 20/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል” – የዞኑ መንግስት ‎ ‎በጂንካ ተከስቶ ለሰዎች ሞት ምክንያት እየሆነ ያለዉን የማርበርግ ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር ያስችል ዘንድ ወደ በሽታዉ መነሻ የአሪ ዞን የሚገባም ሆነ የሚወጣ የትራንስፖርት …

Marburg Virus in Ethiopia : የቫይረሱ ስርጭት ከዕለት እለት አስከፊ እየሆነ በመምጣቱ ለ1 ሣምንት ትራንስፖርት ዝግ ይሆናል Read more »

ምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኡጋንዳ የአፍሪካ ቀንድ አገራት ከሆኑት ከኢትዮጵያ፣ ከኤርትራ እና ከሶማሊያ ለሚመጡ ሰዎች የስደተኝነት ምዝገባ ማቆሟን አስታወቀች። የኡጋንዳ እርዳታ፣ የአደጋ ዝግጁነት እና የስደተኞች ሚኒስትር ሂላሪ ኦኔክ እንደተናገሩት ሠራተኞቻቸው ከሦስቱ አገራት የሚመጡ ስደተኞችን እንዳይመዘገቡ ማዘዛቸውን እና ለዚህም ምክንያቱ “በአገራቱ ውስጥ …

ኡጋንዳ የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ ስደተኞችን መመዝገብ ማቆሟን አስታወቀች Read more »

በሞያሌ ፖሊስ ጣቢያ (OB No. 32/22/11/2025) በቀረበው ይፋዊ ሪፖርት መሠረት፣ የኬንያ ፖሊስ፣ የአስተዳደር ፖሊስ አገልግሎት እና የድንበር ፓትሮል ክፍል መኮንኖች ወደ ውስጥ የገቡትን የአብይ አሕመድ ኃይሎች ለሁለት ሰዓታት ያህል በዘለቀ ግጭት ተዋግተዋል። የኬንያ መከላከያ ሰራዊት በኋላ ላይ ወደ ዘመቻው ተቀላቅሎ፣ …

የአብይ አሕመድ ወታደሮች በሞያሌ አቅራቢያ ኬንያን አቋርጠው ለሁለት ሰዓታት የዘለቀ የትጥቅ ግጭት አስነስተዋል Read more »

Alarm Bells Go Off on Ethiopia Concerned Governments Should Act to Prevent Further Abuses The fragile truce largely insulating civilians in northern Ethiopia from war crimes and other abuses may be unraveling. With many countries focused elsewhere, it is increasingly …

ሂዩማን ራይትስ ዎች በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የጭካኔ አገዛዝ እና ስርዐት አልበኝነትን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል። Read more »

ሕወሃት፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላይ ባደረጉት ንግግር የትግራዩ ጦርነት የሁለት ወራት ጦርነት ነበር በማለት፣ በትግራይ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት የቀጠለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ አቅልለው ለማቅረብ ሞክረዋል በማለት ከሷል። ሕወሃት፣ የዐቢይ ንግግር በትግራይ ሕዝብ ሞት እና ስቃይ …

በትግራይ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት የቀጠለውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ የሁለት ወር ነው ብሎ አብይ አሕመድ አቅልሎታል Read more »

ኢትዮጵያ በሕግ የበላይነት ምዘና ከ143 የዓለም አገራት 132ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች። ከ34 የአፍሪካ አገራት መካከል ደሞ ኢትዮጵያ አራት አገራትን ብቻ በመብለጥ 30ኛ ደረጃ አግኝታለች። ዓለማቀፉ የፍትሕ ፕሮጀክት ባወጣው ሪፖርት፣ በተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት የኢትዮጵያ የሕግ የበላይነት ደረጃ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር …

ኢትዮጵያ በሕግ የበላይነት ምዘና ከ143 የዓለም አገራት 132ኛ ደረጃ ላይ ተቀመጠች። Read more »

የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገ/መስቀል፣ የኢትዮጵያው ገዥ ብልጽግና ፓርቲ በባሕር በር ጉዳይ ላይ የሚከተለው “አምታች የኾነ አካሄድ” በቀጠናው ጦርነት ሊቀሰቅስ ይችላል በማለት አስጠንቅቀዋል። የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም እና ሌሎች የአገሪቱ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች በኤርትራ ላይ “የጦርነት ዛቻ” …

የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገ/መስቀል አጣጥለውታል Read more »

ብልፅግናዎች በጦርነት አላልቅ ያላቸውን ሕዝብ በፕሮፓጋንዳቸው እየቀለዱበት ነው …………  የአብይ ሚኒስትር የሆነችው ፍፁም የተባለች ፈጣሪን የማትፈራ ሴት በኢኮኖሚ በደቀቀው በድህነት በተዘፈቀው የኢኮኖሚ ሉዓላዊነቱ ለምዕራባውያን የፋይናንስ ተቋማት የተሸጠበት የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ በሃሰት የቁጥር ቁልል እያሾፈችበት ይገኛል። … በጦርነት ሰብሉ እየወደ ያለው …

የኢትዮጵያ ሕዝብ ኑሮ እና የእነ አብይ አሕመድ ስላቅ Read more »

መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ (የኀዘን መግለጫ) ===== በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡። ++++ “አድኅነኒ እግዚኦ እስመ ኀልቀ ኄር። አቤቱ፥ አድነኝ፥ ደግ ሰው አልቋልና።” (መዝ. 11፥1) እግዚአብሔር በየዘመናቱ አገርን ያለ መካሪ፣ ሕዝብን ያለዘካሪ አይተወውም! ለዚህም ምስክሩ ታላቅ አረጋዊ፣ …

ኀዘናችን ጥልቅ ነው። ( መልእክተ ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ) Read more »

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ብልጽግና ፓርቲ “አንቂዎች” እና “ተንታኞች”፣ የኤርትራ የነጻነት ትግል በውጭ ኃይሎች “ቀስቃሽነት” እና “ድጋፍ ሠጪነት” የተካሄደ እንደኾነ በመግለጽ ላይ ይገኛሉ በማለት ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሠፈሩት መልዕክት ከሠዋል። “የትናንት ታሪክ በውሸት ብዛት ሊፋቅ አይችልም” …

የትናንት ታሪክ በውሸት ብዛት ሊፋቅ አይችልም ( የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር ) Read more »

  የፎቶው ባለመብት, Getty Images ኢትዮጵያ ከ10 ዓመታት በፊት ለሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ ከዓለም አቀፍ የቦንድ ገዢዎች ጋር የእዳ ሽግሽግ እንዴት ማድረግ እንዳለባቸው መደበኛ ንግግር መጀመሯን ሮይተርስ የዜና ወኪል ምንጮቹን ጠቅሶ ዘገበ። ሮይተርስ ቀደም ብሎ በብሉምበርግ የወጣውን ዘገባ በማረጋገጥ …

ኢትዮጵያ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር አበዳሪዎቿ ጋር መደበኛ የእዳ ሽግሽግ ድርድር ጀመረች Read more »

የፎቶው ባለመብት, SM የምስሉ መግለጫ, ጥቃት የተፈፀመበት ሳንቃ ጤና ጣቢያ ከፊል ገጽታ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ቅዳሜ መስከረም 17/2018 ዓ.ም. ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት ነፍሰ ጡር እናትን ጨምሮ የአራት “ሰላማዊ ሰዎች” ሕይወት ሲያልፍ 10 በላይ …

በሰሜን ወሎ ጤና ጣቢያ ላይ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት አራት ሰላማዊ ሰዎች ሲገደሉ 10 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ Read more »