ግብፅ ውስጥ ፕሬዚዳንት ሞርሲ ከሥልጣን ተገግደው የሕገመንግሥታዊ ፍርድ ቤቱ ጠቅላይ ዳኛ አድሊ መንሱር ቃለ መሃላ ፈፅመው ሥልጣን ተረክበዋል፡፡

ለግብፅ ፕሬዚደንት ከሥልጣን መወገድ የሕዝብ አመፅ መነሻ ቢሆንም የአገሪቱ ሠራዊት የአገር ሰላምን ማስከበር አለብኝ በማለት ጣልቃ ገብቷል። 

በግብፅ ፖለቲካ የወታደሩን ሚናና የአገሪቱን ቀጣይ ሠላምና መረጋጋት እንዲገመግም ትዝታ በላቸው የፖለቲካ ተንታኙን ጃዋር ሲራጅ ሞሀመድን ጋብዛለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡት

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ በነደፉት የአሜሪካና የአፍሪካ ግንኙነቶች የሚመሠረቱበት አዲስ አቅጣጫና አካሄድ ከፍ ያሉ የምጣኔ ኃብት ዕድሎ

የአል-ሻባብ ተዋጊዎች ሁለት መሪዎቻቸውን ዛሬ መግደላቸውን የአማፂው ቡድን ቃል አቀባይ ዛሬ አስታወቀ፡፡ አንደኛው የአምስት ሚሊየን ዶላር ጉርሻ የታወጀበ…

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ እያደረጉ ባሉት ጉብኝታቸው በሶዌቶ ስፋት ያለው ታዳሚ በተገኘበት የስብሰባ አዳራሽ ንግግር…

አሜሪካ ውስጥ ያለ ሕጋዊ ፍቃድና ሰነዶች የሚኖሩ ከአሥራ አንድ ሚሊየን በላይ ሰዎችን ወደ ዜግነት ሊወስድ እንደሚችል የታመነበት የኢሚግሬሽን ማሻሻያ ሕግ

ባለፈው ሣምንት ማብቂያ ላይ ደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ውስጥ የተሰበሰቡት የናይል ወንዝ የትብብር ጅማሮ ወይም ናይል ቤዚን ኢኒሼቲቭ የውኃ ሚኒስትሮች ግብ…

ደጋፊ የሌላቸውን አረጋውያን ለመንከባከብ ሩቅ መሄድ፣ ድርጅት እስኪያቋቁሙም መጠበቅ አላስፈለጋቸውም።

ከሁለት ዓመታት በፊት በህይወታቸው የመጨረሻ ም

የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ ጤና እጅግ አሳሳቢ በሆነ ሁኔታ መዳከሙን የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ፅሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡