አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ዛሬ ዕሁድ፤ ሰኔ 9/2005 ዓ.ም በተደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ግጥሚያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደቡብ አፍሪካ አቻውን ሁለት ለአ

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አብዛኛውን የአባይ ወንዝ ግብፅና ሱዳን እንዲጠቀሙ ያደርጋል የተባለ የቅኝ ግዛት ዘመን ውል የሚተካ ውል ዛሬ አፅድ

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን በዓመት አንድ ጊዜ የሚከበር የወጣቶች ቀን እንደሚኖረው ተገለፀ፡፡
በአባይ ጉዳይ ላይ ሁሉም ወገኖች ተጠቃሚ የሚሆኑበት መፍትሔ

ደቡብ ምሥራቅ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው የዶሎ ኦዶ የስደተኞች መጠለያ ሠፈርና በአካባቢው ባሉ ወረዳዎች ከነገ ግንቦት 27 / 2005 ዓ.ም ጀምሮ የፖሊዮ ክትባት እን…

ቶሮንቶ የሚገኙትን የኤርትራ ጠቅላይ ቆንሲል በአንድ ሣምንት ጊዜ ውሰጥ ከሃገር እንዲወጡ በማዘዝ የካናዳ መንግሥት የወሰደውን እርምጃ የኤርትራ መንግሥት …

በአፍሪቃ ኅብረት የሃምሣ ዓመታት ታሪክ ውስጥ “ከቀድሞው የኢትዮጵያ ንጉሥ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የበለጠ አስተዋፅዖ ያደረገ መሪ የለም” ሲሉ አንጋፋው ዲፕሎ…

በያዝነው የአውሮፓዊያን ዓመት ከደቡብ ሱዳን እየተሰደዱ ወደ አጎራባች ሃገሮች የገቡት ደቡብ ሱዳናዊያን ቁጥር ከ19 ሺህ እንደሚበልጥ የተለያዩ መገናኛ ብዙ

በአዲስ አበባው የንግሥት ዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ውስጥ ዛሬ ተመርቆ የተከፈተው የኤችአይቪ/ኤድስ ሕክምና መስጫ ክሊኒክ ለሌሎችም ክሊኒኮችም…

የአፍሪካ ኅብረት የተሠረተበትን ሃምሣኛ ዓመት በዓሉን ቅዳሜ፣ ግንቦት 17/2005 ዓ.ም አዲስ አበባ ላይና በሌሎችም የአፍሪካ ሃገሮች ዋና ከተሞች አከበረ፡፡

የአፍሪካ ሕብረት ሃምሣኛ ዓመት በዓል የአንድ ዘመን ማብቂያና የሌላ ዘመን መጀመሪያ ነው ሲሉ የሕብረቱ ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር አስታወቁ፡፡

“ካለፉት 15 ዓታት ወዲህ የነበረው ፀረ-ውጥን ጨዋታ…” ያሉት ክስተት “ፀረ-ሉአላዊቷ ሃገር ግንባታ” ነበር ሲሉ የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሣያስ አፈወርቂ አስ