ሇሁሇተኛ ጊዜ የተጠራ ታሊቅ የሰሊማዊ ሰሌፍ ሇሃገር ወዲዴ ኢትዮጵያዉያን በሙለ!!!!!! ሇሆዲቸዉ ያዯሩ የአሊሙዱ አሽከሮች AESAONE በሚሌ …

ሇሁሇተኛ ጊዜ የተጠራ ታሊቅ የሰሊማዊ ሰሌፍ ሇሃገር ወዲዴ ኢትዮጵያዉያን በሙለ!!!!!! ሇሆዲቸዉ ያዯሩ የአሊሙዱ አሽከሮች AESAONE በሚሌ ስም ወሽንግተን ዱሲ ያዘጋጁትን የወያኔ ፌስቲቫሌ ሇመቃወም በተዘጋጀዉ ሕዝባዊ ሰሌፍ ሊይ እንዱገኙ በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም እንጠይቀሇን። በRFK Stadium የተቃዉሞ ሰሌፍ ሊይ በመገኘት እነማ የኢትዮጵያን ሕዝብ መከራና ስቃይ ችሊ በማሇት ሇሆዲቸዉ እንዲዯሩና ስብእናቸዉን ሇገንዘብ እንዯሸጡ ሇይተዉ ይወቋቸዉ። ቀን፡ ሰዓት፡ ቦታ፡ Friday July 6, 2012. 3፡00PM. RFK Stadium, Washington DC. Read more →

የአላሙዲ አሽከሮች በዋሽንግተን ዲሲ ባዘጋጁት የወያኔ ፌስቲቫል ላይ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እንዳይሳተፉ የቀረበ ጥሪ [PDF] የኢትዮጵያ …

የአላሙዲ አሽከሮች በዲሲ ባዘጋጁት የወያኔ ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያውያን እንዳይሳተፉ የቀረበ ጥሪ Read more →

ከአሰግድ ታመነ የጥንት ታሪክ ነው። በሩስያ ውስጥ በጭካኔውና በአይለኝነቱ የሚታወቅ ጄኔራል ነበር። ታዲያ አንድ ህፃን በግቢው …

የንፁሃን ደም እንደፈሰሰ አይቀርም፤ አምባገነን ወያኔዎችም ከተጠያቂነት አያመልጡም! Read more →

[Read in PDF] የመለስ ዜናዊ አምባገነናዊ አገዛዝ አንጋፋዉን በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ የስፖርት ፌዴሬሽን ለማፍረስ የአላሙዲንን ገንዘብ …

አርቲስቶችና ነጋዴዎች በአላሙዲን AESAONE ዲሲ ፌስቲቫል ላይ እንዳይሳተፉ እንጠይቃለን Read more →

ለሆዳቸዉ ያደሩ የአላሙዲ አሽከሮች AESAONE በሚል ስም ዋሽንግተን ዲሲ ያዘጋጁትን የወያኔ ፌስቲቫል ለመቃወም በተዘጋጀዉ ሕዝባዊ ሰልፍ …

አላሙዲ ያዘጋጀው የወያኔ ፌስቲቫልን ለማክሸፍ የተጠራ ሰልፍ – እሁድ 5 PM Read more →