አሜሪካ፣ መቀመጫውን ጀኔቫ ካደረገው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ዛሬ ልትወጣ እንደኾነ ተሠምቷል። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ይህን ትዕዛዝ የሚያስተላልፉት፣ ምክር ቤቱ በእስራኤል ላይ ከመጠን በላይ ትኩረት ያደርጋል፤ ለሌሎች ከባድ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ፈጻሚ መንግሥታት ሸፋን ይሠጣል በማለት እንደኾነ …

አሜሪካ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ልትወጣ ነው Read more »

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካውን ዓለማቀፍ የልማትና ተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) ሙሉ ለሙሉ ለመዝጋት መስማማታቸውን ባለሃብቱ አማካሪያቸው ኤለን መስክ ዛሬ አስታውቋል። መስክ፣ ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር በዩ ኤስ ኤ አይ ዲ ዕጣ ፋንታ ዙሪያ እንደተወያየና ድርጅቱ ሙሉ ለሙሉ እንዲዘጋ …

ትራምፕ የአሜሪካውን ዓለማቀፍ የልማትና ተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) ሊዘጉት ነው Read more »

ስዊዘርላንድ ለኤርትራ ስትሠጠው የቆየችውን የቴክኒክ ድጋፍ ከቀጣዩ ግንቦት ወር ጀምሮ ለማቋረጥ መወሰኗን የአገሪቱ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። ስዊዘርላንድ ላለፉት ስምንት ዓመታት ለኤርትራ የቴክኒክ ድጋፍ ስታደርግ የቆየችው፣ የአገሪቱ መንግሥት የዜጎቹን ስደት በመግታትና ስደተኞችን መልሶ በመቀበል ረገድ ተባባሪ እንዲኾን ለማበረታታት እንደነበር ዘገባዎቹ ጠቅሰዋል። …

ስዊዘርላንድ ለኤርትራ ስትሠጠው የቆየችውን የቴክኒክ ድጋፍ ለማቋረጥ ወሰነች Read more »

የሶሻል ሚዲያ አትኩሮት የተነፈገውእኩለ ሌሊት የተጠናቀቀው የገዥው ብልጽግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ፣ ለሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከመረጣቸው 45 አባላት መካከል 18ቱ አዲስ ተመራጮች ኾነዋል። ሠማ ጥሩነህንና ይልቃል ከፋለን ጨምሮ የአማራ ክልል የፓርቲው ቅርንጫፍን ወክለው የነበሩ አምስት አባላት ተነስተው፣ በምትካቸው ርዕሰ መስተዳድር አረጋ …

የሶሻል ሚዲያ አትኩሮት የተነፈገው ስብሰባ እና የብልፅግና አዳዲስ ተመራጭ አባላት Read more »

አገር በሕግና በሕግ አግባብ ብቻ እንድትመራ እንታገላለን! የጣሪያ ግድግዳ/የንብረት ግብር ተብሎ የወጣውን መመሪያ አስመልክቶ ፍርድ ቤት ባሳለፈው ውሳኔ ላይ የእናት ፓርቲ መግለጫ። እናት ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስ ቢሮ ላይ ክስ የመሰረተው ሐምሌ 17 ቀን 2015 ሲሆን በቀን 29/2/2016 ችሎቱ …

የጣሪያ ግድግዳ/የንብረት ግብር ተብሎ የወጣውን መመሪያ አስመልክቶ ፍርድ ቤት ባሳለፈው ውሳኔ ላይ የእናት ፓርቲ መግለጫ። Read more »

የጅቡቲ መከላከያ ሚንስቴር፣ “አሸባሪ” ባለው ቡድን ላይ ባለፈው ሳምንት የድሮን ጥቃት የፈጸመው በጅቡቲ ውስጥ እንጂ በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ እንዳልኾነ ማስተባበሉን የፈረንሳዩ ዜና ወኪል ዘግቧል። መከላከያ ሚንስቴሩ፣ በድሮን ጥቃቱ ስምንት የቡድኑ አባላት እንደተገደሉ ማስታወቁን ዘገባው ጠቅሷል። በጥቃቱ ቁጥራቸው ለጊዜው ያልታወቁ ሰላማዊ …

የድሮን ጥቃት የፈጸምኩት በግዛቴ ውስጥ እንጂ በኢትዮጵያ ግዛት አይደለም – ጅቡቲ Read more »

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ደቡብ አፍሪካ በቅርቡ ያጸደቀችው የመሬት ፖሊሲ በተወሰኑ “ማህበሰረሰቦች” ላይ ያነጣጠረ ነው በሚል ለአገሪቱ የሚያደ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ፈረንሳይ በመቶዎች የሚቆጠሩ በአብዛኛው ማደንዛዣ የተሰጣቸው ህጻናት ታማሚዎቹ ላይ ለ25 ዓመታት ያህል ወሲባዊ ጥቃት ፈጽሟል ያለችውን የቀዶ ጥገና ሐኪም ፍ… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ ልገሳ በሚታገዘው ሰሜናዊ ሶሪያ የሚገኘው አልሆል የስደተኞች መጠለያ ካምፕ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች “ሥራ አቁሙ” የሚል ትዕዛ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

ለዘለቄታዊ ሰላም ሲባል ድርድር መተኪያ የሌለው አማራጭ ይሁን! በዓለም ዙሪያ የሚካሄዱ ጦርነቶች በአብዛኛው እየቆሙ ወይም ወደ መጠናቀቂያቸው እየተቃረቡ ነው፡፡ እንደ ምሳሌ የሚጠቀሱትም በሩሲያና በዩክሬን፣ እንዲሁም እስራኤል ከሐማስና ከሂዝቦላህ ጋር ስታደርጋቸው የነበሩ ደም…

ለገበያ የሚቀርቡ ምግብ ነክ ምርቶች ንፅህና ጥራትና አያያዝ ይታሰብበት በአሁኑ ወቅት ሸማቾችና ተገልጋዮች እየተፈተኑበት ነው ተብሎ በዋናነት የሚጠቀሰው የዋጋ ንረት ነው፡፡ ገበያው ከአብዛኛው ሸማች አቅም በላይ እየሆነ ቀጥሏል፡፡ በየጊዜው እያደገ ያለውን የዋጋ ዕድገት…

ስለዓለም የተነሳው ዘርፈ ብዙ ትግል ለአፍሪካ ምኗ ነው? (የነፍስ ወይስ የአጋዥነት ትግሏ?) በታደሰ ሻንቆ ቀደም ብሎ እንደተነገረው የዓለማችን ችግሮችና አደጋዎች ባለ ብዙ ፈርጅ መፍትሔንና ትግግዞችን የሚሹ ናቸው፡፡ ከትንንሽ እስከ ትልልቅ አገሮች ያለው የጥቅም ግብግብ…

የኢትዮጵያ ልሂቃን የፖለቲካ ባህል ከዕልቂትና ከውድመት አዙሪት እንዴት እንውጣ? በሰለሞን ኃይለ ማርያም (ዶ/ር) መግቢያ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል በኢትዮጵያ አጠቃላይ ዕድገት ላይ ምን ያህል በጎ ያልሆነ ተፅዕኖ እንዳሳደረና ይህም…

የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል መንግሥትንና የፋኖ ኃይልን ለማደራደር ችግሮች እንደገጠሙት ተናገረ የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል የፌዴራል መንግሥትንና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰውን የፋኖ ኃይል ለማደራደር የገጠሙትን ችግሮች ይፋ አደረገ፡፡  ከችግሮቹ መካከል መንግሥት ለድርድሩ ያለው ፍላጎት ዝቅተኛ መሆን፣ አኅጉራዊና ቀጣናዊ ተቋማት ሁለቱን አካላት …

የአማራ ክልል የሰላም ካውንስል መንግሥትንና የፋኖ ኃይልን ለማደራደር ችግሮች እንደገጠሙት ተናገረ Read more »

በአዲስ አበባ ባለፉት በስድስት ወራት በተለያዩ አደጋዎችና ባልታወቁ ምክንያቶች 46 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ በተለያዩ አደጋዎችና ባልታወቁ ምክንያቶች 46 ሰዎች መሞታቸውን፣ የአዲስ አበባ ከተማ እሳትና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ …

በአዲስ አበባ ባለፉት በስድስት ወራት በተለያዩ አደጋዎችና ባልታወቁ ምክንያቶች 46 ሰዎች መሞታቸው ተነገረ Read more »

በልማት ምክንያት ተቋማቸው የፈረሰባቸው አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች ወደ ልመና መሰማራታቸውን ገለጹ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ባለው የኮሪደር ልማት መሥሪያ ቦታቸው ከፈረሰባቸው አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች አብዛኛዎቹ ወደ ልመና መሰማራታቸው ተነገረ፡፡ በልማት የተነሱና ምትክ ቦታ ያልተሰጣቸው አብዛኛዎቹ አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች፣ በቤተ ክርስቲያን …

በልማት ምክንያት ተቋማቸው የፈረሰባቸው አካል ጉዳተኛ ነጋዴዎች ወደ ልመና መሰማራታቸውን ገለጹ Read more »

በሕወሓት ውዝግብ የፀጥታ ኃይሉ ጣልቃ መግባት ሥጋት የገባቸው ነዋሪዎች ባንኮችን እያጨናነቁ መሆኑ ተሰማ በአጭር ቀናት ውስጥ ከግማሽ ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል ተብሏል የትግራይ የፀጥታ ኃይል በሕወሓት ውስጥ በተፈጠረው ውዝግብ ምክንያት፣ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ቁልፍ አመራሮች ‹‹በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት የተሰጣቸውን …

በሕወሓት ውዝግብ የፀጥታ ኃይሉ ጣልቃ መግባት ሥጋት የገባቸው ነዋሪዎች ባንኮችን እያጨናነቁ መሆኑ ተሰማ Read more »

‹‹ሥርዓት ሊያናጋ የሚችል ከፍተኛ የሆነ የፖለቲካ አንድምታ ያለውን የሙስና ወንጀል መቆጣጠር እየተቻለ ነው›› ፀረ ሙስና ኮሚሽነር በሀብት ማስመለስ አዋጁ አሥር ዓመት ወደ ኋላ ተመልሶ የሚታየው የፍታብሔር እንጂ የወንጀል ጉዳይ አይደለም የፍትሕ ሚኒስቴር የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽነሩ ተቋማዊ የሆኑና ሥርዓታዊ …

ፀረ ሙስና ኮሚሽነር የፖለቲካ አንድምታ ያለውን የሙስና ወንጀል መቆጣጠር እየተቻለ ነው አሉ Read more »

አይኤምኤፍ የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በተያዘው በጀት ዓመት መጨረሻ 25 በመቶ እንደሚሆን ተነበየ የዋጋ ንረትንና የብር አቅም መዳከምን ለመከላከል ጠንካራ የፖሊሲ ምላሽ ያስፈልጋል ብሏል በያሬድ ንጉሤ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) የኢትዮጵያ የዋጋ ንረት አኃዝ በተያዘው እ.ኤ.አ. 2025 አጋማሽ ድረስ 25 በመቶ …

አይኤምኤፍ የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በተያዘው በጀት ዓመት መጨረሻ 25 በመቶ እንደሚሆን ተነበየ Read more »

የትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎች የመጀመሪያ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና መቋረጡ ተሰማ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኃላፊዎች ስለጉዳዩ የተለያዩ ምላሾችን ሰጥተዋል ከዓለም አቀፍ አጋር አካላት በተገኘ 60 ሚሊዮን ዶላርና የፌዴራል መንግሥት ባቀረበው አንድ ቢሊዮን ብር ድጋፍ፣ የትግራይ ክልል የቀድሞ የፀጥታ ኃይሎችን ትጥቅ በማስፈታት …

የትግራይ ክልል የቀድሞ ተዋጊዎች የመጀመሪያ ዙር የተሃድሶ ሥልጠና መቋረጡ ተሰማ Read more »

ከሕገ መንግሥቱ ጋር ይጣረሳል በሚል ከፍተኛ ክርክር የተደረገበት የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ ‹‹ሕገ መንግሥቱ ወደፊት ይሻሻላል ብሎ ሕግ ማውጣት የሕግ አስተሳሰብ ሳይሆን የፖለቲካ አስተሳሰብ ነው›› የሕግ ምሁራን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሕገ መንግሥት ጥያቄ ተነስቶበት ከፍተኛ ክርክር የተደረገበት የአጠቃላይ …

ከሕገ መንግሥቱ ጋር ይጣረሳል በሚል ከፍተኛ ክርክር የተደረገበት የአጠቃላይ ትምህርት ረቂቅ አዋጅ ፀደቀ Read more »

ጉባዔና ምርጫ አድርጎ ርክክብ የፈጸመው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ምክር ቤት የፍርድ ቤት ትዕዛዝ እንዲፈጽም ተጠየቀ ምርጫው የምክር ቤቱን ሕግና ደንብ ያላከበረ በመሆኑ እንደገና እንዲካሄድ ይጠየቃል ተብሏል ከሁለት ሳምንታት በፊት ጥር 11 ቀን 2017 ዓ.ም. 18ኛውን ጠቅላላ ጉባዔ በማድረግ ፕሬዚዳንት፣ …

የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ምክር ቤት የምክር ቤቱን ሕግና ደንብ ያላከበረ ጉባዔና ምርጫ Read more »

‘ በጣም ከፍተኛና ልዩ ስጋት አለብን ! ‘ “ ኦፊሻል ስላልወጣ እንጂ ከሦስት ሳምንት በፊት ሥራ ቦታ ላይ አንድ የኮሌጁ ባለሙያ ተገድሏል በሽጉጥ ” – የኢትዮጵያ ህክምና ተማሪዎች ማኀበር የኢትዮጵያ ህክምና ተማሪዎች ማኀበር (ባሕር ዳር) “በጥይት ተገደሉ” በተባሉት በዶክተር አንዷለም …

“ ኦፊሻል ስላልወጣ እንጂ ከሦስት ሳምንት በፊት ሥራ ቦታ ላይ አንድ የኮሌጁ ባለሙያ ተገድሏል በሽጉጥ ” – የኢትዮጵያ ህክምና ተማሪዎች ማኀበር Read more »

“ከ10 ሄክታር በላይ የፓርኩ ክፍል በቃጠሎ ወድሟል” የማዜ ብሔራዊ ፓርክ ትናት ማምሻውን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ቁጫ ወረዳ የማዜ ብሔራዊ ፓርክ አከባቢ የተነሳዉ እሳት ሌሊቱን ሙሉ ሳይጠፋ ማደሩንና በፓርኩ ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን የማዜ ብሔራዊ ፓርክ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ …

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የማዜ ብሔራዊ ፓርክ በቃጠሎ ወድሟል Read more »

በሜታ ወልቂጤ በአንዲት ታዳጊ ህጻን ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ሜታ ወልቂጤ ወረዳ አንዲት ህጻን ከቤት ተወስዳ ከተደፈረች በኋላ ተገድላ መገኘቷ ቁጣ ቀስቅሷል። “በኛ የደረሰ በማንም አይድረስ” የሚሉት የተጎጂ ቤተሰብ በታዳጊ ልጃቸው ላይ ለደረሰው ቀሰቃቂ ወንጀል …

በሜታ ወልቂጤ በአንዲት ታዳጊ ህጻን ላይ የተፈጸመው አሰቃቂ ግድያ Read more »

የአሜሪካ የጦር ኃይል በሶማሊያ በሚገኘው የISIS ቡድን ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመ። ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሶማሊያ በሚገኘው የ ISIS እንዲሁም ከሱ ጋር ግንኙነት ባላቸው አሸባሪ ቡድኖች ላይ ባስተላለፉት ወታደራዊ ትዕዛዝ የአየር ጥቃት ተፈጽሟል። “በዋሻ ውስጥ ተደብቀው ያገኘናቸው እነዚህ ገዳዮች ለአሜሪካ እና …

የአሜሪካ የጦር ኃይል በሶማሊያ በሚገኘው የISIS ቡድን ላይ የአየር ጥቃት ፈጸመ። Read more »

ማህበራዊ ሚድያ ላይ ትችት በማቅረብ የሚታወቀው ሰመረ ካሳዬ (ሰመረ ባርያው) ታሰረ (መሠረት ሚድያ)- በቅርብ አመታት ማህበራዊ ሚድያ ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎችን መነሻ በማድረግ ትችት እና ሽሙጥ በማቅረብ የሚታወቀው ሰመረ ካሳዬ (ሰመረ ባርያው) በትናንትናው እለት በፀጥታ አካላት አዲስ አበባ ውስጥ ተይዞ እንደታሰረ …

ማህበራዊ ሚድያ ላይ ትችት በማቅረብ የሚታወቀው ሰመረ ካሳዬ (ሰመረ ባርያው) ታሰረ Read more »

የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) አዳዲስ ምልምል ሰራዊት አስመረቀ! የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ልጅ እያሱ ኮር ቤተ-አምሓራ ክፍለጦር በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ለበርካታ ወራቶች ያሰለጠናቸዉን ፋኖዎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ:: ቤተ-አምሓራ ክፍለጦር በሞያቸው የካበተ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች ከእግረኛ እስከ መካናይዝድ ለወራቶች …

የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) አዳዲስ ምልምል ሰራዊት አስመረቀ! Read more »

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) 300 የሚደርሱ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶቹ በሥራ ላይ ባለመኾናቸው በቀጣዩ ጠቅላላ ምርጫ የመሳተፍ አቅም አይኖረውም ሲሉ አንዳንድ አባላቶቹ ለዋዜማ ተናግረዋል። ከፓርቲው አባላት የተወሰኑት መንግሥትን ለመግልበጥ ሙከራ አያደረጋችኋል ተብለው ለ6 ወራት ከታሠሩ በኋላ፣ ባለፈው ሳምንት እንደተፈቱም በዘገባው ተመላክቷል። …

አብን በቀጣዩ ምርጫ የመሳተፍ አቅም አይኖረውም Read more »

የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሐመድ፣ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ለሱማሊያ ምን ይዞ እንደሚመጣ ርግጠኛ መኾን እንደማይችሉ ከዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ ጋር ባደረጉት አጭር ቃለ ምልልስ ተናግረዋል። ኾኖም በፕሬዝዳንት ትራምፕ ዙሪያ የሚገኙ አንዳንድ ሰዎች አሜሪካ ለሶማሌላንድ የአገርነት እውቅና እንድትሠጥ እንደሚፈልጉ ፕሬዝዳንት ሞሐመድ ጠቁመዋል። …

የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ለሱማሊያ ምን ይዞ እንደሚመጣ አላውቅም የሱማሊያው ፕሬዝዳንት Read more »

የተመድ የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ፣ በአፋርና ኦሮሚያ ክልሎች ለርዕደ መሬት ጉዳት የተጋለጡ 85 ሺሕ ሰዎች ወደሌሎች አካባቢዎች እየተዛወሩ መኾኑን አስታውቋል። ከተነሺዎቹ መካከል 55 ሺሕ ያህሉ ከአፋር ክልል ሲኾኑ፣ 30 ሺሕ ያህሉ ከኦሮሚያ ክልል እንደኾኑ ቢሮው ጠቅሷል። ቢሮው፣ በኹለቱ ክልሎች በጠቅላላው …

ተመድ አፋርና ኦሮሚያ ክልሎች ለርዕደ መሬት ጉዳት የተጋለጡ 85 ሺሕ ሰዎች ወደሌሎች አካባቢዎች አዛወርኩ አለ Read more »

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ላይ እንደማይሳተፉ ለዋዜማ ገልጸዋል። ፓርቲዎቹ በሂደቱ ላለመሳተፍ የወሰኑት፣ ኮሚሽኑ ገልጽነትና ገለልተኝነት ይጎድለዋል፤ ክልሉም ከድኅረ-ጦርነት ቀውስ ገና አልወጣም በማለት ነው። ሳልሳዊ ወያነ፣ የትግራይ ግዛቶች በሌሎች የታጠቁ አካላት እንደተያዙ መኾኑን …

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሱ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ እንደማይሳተፉ ገለፁ Read more »

የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ከሁለት ሳምንት በኋላ በአዲስ አበባ በሚጀመረው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ስብሰባ ላይ እንደሚገኙ ታውቋል። ከስብሰባው አዘጋጆች ለመሠረት ሚድያ የደረሰው መረጃ እንደሚጠቁመው ዶ/ር ቴድሮስ ከበርካታ የአፍሪካ መሪዎች ጋር በመገናኘት እንደ ወባ፣ ቲቢ፣ ኤች አይ …

ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም ለአፍሪካ ህብረት ስብሰባ አዲስ አበባ እንደሚገኙ ታወቀ Read more »

ገጣሚ እና የጦቢያ ግጥም በጃዝ ፕሮግራም አዘጋጅ ምስራቅ ተረፈ ትናንት ጥር 22 ቀን 2017 ዓ.ም በፖሊስ ለጥያቄ ትፈለጊያለሽ ተብላ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እንደተወሰደች ታውቋል። የመሠረት ሚድያ ምንጮች እንደጠቆሙት ምስራቅ ዛሬ ጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ ፖሊስ …

ገጣሚ እና የጦቢያ ግጥም በጃዝ ፕሮግራም አዘጋጅ ምስራቅ ተረፈ ለእስር ተዳረገች Read more »

🚨“ የሟቾች ቁጥር 8 ነው። ቁስለኞች ከ10 በላይ ናቸው። ቁስለኞች ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል ” – ነዋሪዎች ➡️ “ ጥቃቱ የድሮን ጥቃት ነው፡፡ የሟቾች ”ቁጥር እስካሁን ባለኝ መረጃ  ስምንት ነው” – ኤሊዳዓር ወረዳ በአፋር ክልል ኤሊዳዓር ወረዳ ሲያሩ ቀበሌ ተፈጸመ በተባለ …

በአፋር ክልል በተፈፀመ የድሮን ጥቃት በርካቶች ተገደሉ Read more »

ከጥቂት ሳምንታት በፊት በሊቢያ “ለባርነት ጨረታ ቀርባ” የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ ነሒማ ጀማል ለአጋቾቿ 700 ሺህ ብር ተከፍሎ ነጻ መውጣቷን ተናገረች። በፎቶዎች እና በቪዲዮዎች ላይ አፏ በጨርቅ ተለጉሞ ስቃይ ሲደርስባት ትታይ የነበረችው ነሒማ በቤተሰቧ አማካይነት ገንዘብ ከኢትዮጵያ ተሰባስቦ ከተላከ በኋላ ከሁለት ቀናት …

“ለባርነት ጨረታ” ቀርባ የነበረችው ኢትዮጵያዊት 700 ሺህ ብር ተከፍሎ ነጻ መውጣቷን ተናገረች Read more »

አዲሱን የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ሹመት አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባላት ምን አሉ? የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ ጥር 22፤ 2017 ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው፤ ለኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አዲስ ዋና ኮሚሽነር ሾሟል። ብሔራዊውን የሰብአዊ መብት ተቋም እንዲመሩ ስለ ተሾሙት …

የገለልተኝነት ጥያቄ የተነሳባቸው አዲሱን የኢሰመኮ ዋና ኮሚሽነር ሹመት አስመልክቶ የተቃዋሚ ፓርቲ የፓርላማ አባላት ምን አሉ? Read more »

” ወቅታዊ የሀገሪቱ የሰብአዊ መብቶች ሁኔታ ጠንካራ አመራር እና ውጤታማ የሰብአዊ መብቶች ሥራ የሚጠይቅ መሆኑን እያስታወስኩ መልካም የሥራ ዘመን እመኛለሁ ” – ምክትል ዋና ኮሚሽነር ራኬብ መሰለ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ አቶ ብርሃኑ አዴሎን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና …

የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ የነበረው ግለሰብ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ሆኖ መሾሙ እያነጋገረ ነው Read more »

«ምንም ተጽእኖ አያሳድርም» ሲሉ በልበ ሙሉነት ሀሳባቸውን የጀመሩት መሸሻ ሶስና ደስታ «ኢትዮጵያን የሚያሳድራት፣ የሚመግባት እግዚአብሔር ነው፤ ራሷ አሜ?… … ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ