Author: Konjit Sitotaw
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የተሰጠ መግለጫ
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የተሰጠ መግለጫ – ግንቦት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. Fano forces in the Amhara region of Ethiopia have established a central command – Statement, May 9, 2025 https://x.com/merejatv/status/1921085243424899483
ሩሲያ የናዚ ጀርመን በሁለተኛው የአለም ጦርነት በይፋ የተሸነፈበትን 80ኛ አመት የድል በዓሏን አክብራለች።
ሩሲያ የናዚ ጀርመን በሁለተኛው የአለም ጦርነት በይፋ የተሸነፈበትን 80ኛ አመት የድል በዓሏን አክብራለች። በድል በዓሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀስላሴ፣ የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ እና የቻይናውን ፕሬዚዳንት ጨምሮ የተለያዩ ሃገራት መሪዎች ተሳትፈዋል። በተጨማሪ የቡርኪናፋሶው መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ በፕሬዚዳንት ፑቲን ግብዣ …
ሩሲያ የናዚ ጀርመን በሁለተኛው የአለም ጦርነት በይፋ የተሸነፈበትን 80ኛ አመት የድል በዓሏን አክብራለች። Read more »
ለትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች አዲስ ቀለም እና ኮድ ለሹፌሮቹም ዩኒፎርም ሊዘጋጅ ነው
መንግሥት፣ በአዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች እንደየአገልግሎታቸው ዓይነት “ወጥ ቀለም” እና መለያ ኮድ እንዲኖራቸው እቅድ መያዙን ዋዜማ ሠምታለች። የተሽከርካሪዎች ቀለምና መለያ ኮድ ከከተማ ከተማ የተለያየ ይሆናል ተብሏል። የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሠጪ ተሽከርካሪዎች ሹፌሮችም፣ ወጥ የደንብ ልብስ እንዲለብሱ ለማድረግ …
ለትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች አዲስ ቀለም እና ኮድ ለሹፌሮቹም ዩኒፎርም ሊዘጋጅ ነው Read more »
ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የተሰጠ መግለጫ(የቋራ ቃል ኪዳን)
ግንቦት 01/2017 ዓ.ምከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የተሰጠ መግለጫ(የቋራ ቃል ኪዳን)የአማራ ህዝብ የጀመረው የህልውና ተጋድሎ በከፍተኛ ሁኔታ የተጋጋለበት ዘመን ላይ እንገኛለን:: የአማራ ክልልን ጨምሮበበርካታ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተደረገ ያለው የህልውና ትግል ህዝባዊ መሰረት ያለው በመሆኑ በአንድ ወጥ ድርጅትእየተመራ ባይሆንም አመርቂ ውጤት …
ተሳክቷል ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ተወልዷል ! ……….
ተሳክቷል ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ተወልዷል ! ………. የአንድነቱ ጉዞ በስኬት ተጠናቆ ወደ ሌላኛው ምዕራፍ ተሻገርን !
በኢትዮጵያ ከተሞች ከሚካሄደው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ለጊዜው እንዲቆም የሚጠይቅ ዘመቻ በአምነስቲ ተጀመረ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ በኢትዮጵያ ከተሞች ከሚካሄደው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ለጊዜው እንዲቆም የሚጠይቁ ደብዳቤዎችን ለጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የመላክ ዘመቻ ትናንት መጀመሩን ይፋ አድርጓል። ድርጅቱ፣ ለዐቢይ የሚላኩ ደብዳቤዎች በኮሪደር ልማቱ ሳቢያ በዜጎች ላይ የሚፈጸመው የግዳጅ ማፈናቀልና በፕሮጀክቱ የሰብዓዊ መብት ተጽዕኖ ላይ ጥልቅ ግምገማ …
በኢትዮጵያ ከተሞች ከሚካሄደው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ለጊዜው እንዲቆም የሚጠይቅ ዘመቻ በአምነስቲ ተጀመረ Read more »
ፓኪስታን ከህንድ የተላኩባትን 25 እስራኤል ሰራሽ ድሮኖች መትታ መጣሏን አስታወቀች።
ፓኪስታን ከህንድ የተላኩባትን 25 እስራኤል ሰራሽ ድሮኖች መትታ መጣሏን አስታወቀች። ሁለቱ የኒውኪሊየር ጦር መሳሪያ ባለቤት ሃገራት በዚህ ሳምንት ወደ ግጭት የገቡ ሲሆን ፓኪስታን ከህንድ ለጥቃት የተላኩባትን 5 የጦር ጀቶች እና 25 እስራኤል ሰራሽ ድሮኖች መትታ መጣሏን ገልፃለች። የፓኪስታን የመከላከያ ሚኒስትር …
ፓኪስታን ከህንድ የተላኩባትን 25 እስራኤል ሰራሽ ድሮኖች መትታ መጣሏን አስታወቀች። Read more »
እናት ፓርቲ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በፓርቲው ላይ ያሳለፈውን የበጀት ክልከላ ” ፖለቲካዊ ውሳኔ ” ሲል ጠርቶት አውግዟል።
” በጀት በመከልከልና በማስከልከል የሚደናቀፍ ትግል አይኖርም ! ” – እናት ፓርቲ እናት ፓርቲ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በፓርቲው ላይ ያሳለፈውን የበጀት ክልከላ ” ፖለቲካዊ ውሳኔ ” ሲል ጠርቶት አውግዟል። “ በጀት በመከልከልና በማስከልከል የሚደናቀፍ ትግል የለም “ም ብሏል። እናት ፓርቲ …
እናት ፓርቲ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በፓርቲው ላይ ያሳለፈውን የበጀት ክልከላ ” ፖለቲካዊ ውሳኔ ” ሲል ጠርቶት አውግዟል። Read more »
የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ መረጠች።
የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አዲስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ መረጠች። የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን አዲሱ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሮበርት ፕሬቮስት መሆናቸው ታውቋል። ቤተ-ክርስቲያኒቱን ሲመሩ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳስ ሊዎ 14ኛ ተብለው ይጠራሉ። የ69 ዓመት እድሜ ባለፀጋ የሆኑት ሮበርት ፕሬቮስት የመጀመሪያው አሜሪካዊ የሮማ ካቶሊካዊት …
አንድ ሊትር ቤንዚን 122 ብር ከ53 ሳንቲም ሲገባ አንድ ሊትር ነጭ ናፍጣ 116 ብር ከ49 ሳንቲም ገባ።
አንድ ሊትር ቤንዚን 122 ብር ከ53 ሳንቲም ሲገባ አንድ ሊትር ነጭ ናፍጣ 116 ብር ከ49 ሳንቲም ገባ። የኢፌዴሪ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚንስቴር ዛሬ ለነዳጅ አቅራቢ ድርጅቶች ባሰራጨዉ ሰርኩላር ከዛሬ ሚያዚያ 30/2017 ዓ/ም ምሽት 12 ሠዓት ጀምሮ የነዳጅ ምርቶች ላይ የዋጋ …
አንድ ሊትር ቤንዚን 122 ብር ከ53 ሳንቲም ሲገባ አንድ ሊትር ነጭ ናፍጣ 116 ብር ከ49 ሳንቲም ገባ። Read more »
የፕሬስ ነፃነትና አደገኛ አዝማሚያዎች
ዮናስ አማረ Reporter Amharic ለ20 ዓመታት በተለያዩ የኅትመትና የዲጂታል መገናኛ ብዙኃን ውስጥ ሲሠራ የቆየው ጋዜጠኛ ፋኑኤል ክንፉ ሚያዚያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም. ሌሊት 11 ሰዓት ግድም የፌዴራል ፖሊስ የተካተተበት የፀጥታ ኃይሎች ወደ መኖሪያ ቤቱ እንደመጡ ይናገራል፡፡ እርሱም፣ ባለቤቱም ሆነ ልጆቹ …
አምነስቲ መንግሥት በሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶች ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ ፍላጎት የለውም አለ
በኢትዮጵያ ከፍርድ ቤት ትዕዛዝና ከሕግ ውጪ የሚፈጸሙ ግድያዎችን መንግሥት እንደሚክድ፣ በሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶች ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ ያለው ፍላጎት ዝቅተኛ ነው ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ፡፡ አምነስቲ ኢንተርናሽናል የአገሮችን የሰብዓዊ መብት ቁመና በተመለከተ ከቀናት በፊት ይፋ ባደረገው ሪፖርት፣ ኢትዮጵያን በትጥቅ የታገዘ ግጭት …
አምነስቲ መንግሥት በሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶች ላይ ዕርምጃ ለመውሰድ ፍላጎት የለውም አለ Read more »
ክልል ጠቋሚ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎች በአዲስ ሊተኩ መሆኑ ተጠቆመ
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ክልል ጠቋሚ የተሽከርካሪ ሰሌዳዎችን በአገራዊ (ኢት – ET) ለመተካት ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ታወቀ። ይህ የተገለጸው ሚኒስቴሩ ሚያዚያ 22 ቀን 2017 ዓ.ም. የሚኒስቴሩ ከፍተኛ አመራሮች ከተጠሪ ተቋማት አመራርና ሠራተኞች ጋር፣ “የመሀሉ ዘመን” በሚል ርዕስ በተዘጋጀ አገራዊ ሰነድ ላይ …
በኢትዮጵያ ሺሻን በግል መጠቀምን የሚከለክል ህግ የለም፣ ለንግድ አላማ ማስጠቀም ግን ህጉ ይከለክላል
ሺሻ (ሁካ)ማጨስ በህግ ያስቀጣ ይሆን? ⚫ “በኢትዮጵያ ሺሻን በግል መጠቀምን የሚከለክል ህግ የለም፣ ለንግድ አላማ ማስጠቀም ግን ህጉ ይከለክላል ” የህግ ባለሙያ በኢትዮጵያ ምግብና የመድኃኒት ባለስልጣን አስተዳደር የወጣው አዋጅ ቁጥር 1112/2011ዓ.ም #ሺሻን በግል ማጨስ ወይም መጠቀምን #አይከለክልም። ሆኖም የኢትዮጵያ ምግብና …
በኢትዮጵያ ሺሻን በግል መጠቀምን የሚከለክል ህግ የለም፣ ለንግድ አላማ ማስጠቀም ግን ህጉ ይከለክላል Read more »
ወጣቱ የት ገባ? ከሚሰራበት የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ባልታወቁ ሰዎች ታግቶ የተወሰደው ወጣት ጉዳይ
ወጣቱ የት ገባ? ከሚሰራበት የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ባልታወቁ ሰዎች ታግቶ የተወሰደው ወጣት ጉዳይ (መሠረት ሚድያ)- ወጣት አማኑኤል የማነብርሃን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ልደታ ቅርንጫፍን በምክትል ስራ አስኪያጅነት ያገለግል ነበር። https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/6b3?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
እንኳን ለሚያዚያ 27 የድል ቀን አደረሳችሁ ! አሁን በነፃነት ለቆምንባት ምድር አያት ቅድመ አያቶቻችን መስእዋትነት ከፍለውበታል።
አሁን በነፃነት ለቆምንባት ምድር አያት ቅድመ አያቶቻችን መስእዋትነት ከፍለውበታል። ክብር ይህን ድል በደም አጥንታቸው ላመጡልን ጀግኖች አያት ቅድመ አያቶቻችን ይሁን ! እንኳን ለሚያዚያ 27 የድል ቀን አደረሳችሁ ። ==== ደጃዝማች ዑመር ሰመተር ! ! ….. የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ ===== ተገዳይ …
እንኳን ለሚያዚያ 27 የድል ቀን አደረሳችሁ ! አሁን በነፃነት ለቆምንባት ምድር አያት ቅድመ አያቶቻችን መስእዋትነት ከፍለውበታል። Read more »
አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ ዮሐንስ ቧያሌው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ጥቃት ተፈፀመባቸው
አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ ዮሐንስ ቧያሌው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ጥቃት ተፈፀመባቸው (መሠረት ሚድያ)- ሚያዚያ 22 ቀን 2017 ዓ/ም የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እስረኞች ወደ ማደሪያቸው ከገቡ በኋላ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ ቀይ ቦኔት የጫኑ የፌደራል ፖሊሶች ቁልፍ ሰብረው ገብተው አቶ …
አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ ዮሐንስ ቧያሌው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ጥቃት ተፈፀመባቸው Read more »
ህፃናት በግዳጅ ከደርግ በከፋ አፈሳ እየተወሰዱ ነው።
ጌታቸው ሽፈራው ፡ በደርግ ወቅት ወጣቶች በግድ እየታፈኑ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ይወሰዱ ነበር። በዚህ መጠን ህፃናትን ግን አልነበረም። የዞን ኮሙኒኬሽን ገፅ ሳይቀር በይፋ የሚለጥፈውን ተመልከቱ። ህፃናት በግዳጅ ከደርግ በከፋ አፈሳ እየተወሰዱ ነው። እንዲህ ነው የሚያደርጉት! 1) በችግር ጎዳና የወጡ ህፃናትን …