Author: Konjit Sitotaw
በኢትዮጵያ የነብስ ወከፍ ገቢ እየቀነሰ መምጣቱንና በአንጻሩ የዋጋ ግሽበት እየጨመረ መሄዱ ተገለጠ
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚክስ ማኅበር እንደ ጎርጎሮሳዊያኑ ከ2001 እስከ 2023 የኢትዮጵያ ጠቅላላ አገራዊ ምርትና ምርቱ ለዜጎች የሚያስገኘው የነብስ ወከፍ ገቢ እየቀነሰ እንደሄደ በጥናት ማረጋገጡን መግለጡን ሸገር ዘግቧል። ማኅበሩ በተለይ ከአውሮፓዊያኑ ከአውሮፓዊያኑ 2016 ጀምሮ የነብስ ወከፍ ገቢ እየቀነሰ መምጣቱንና በአንጻሩ የዋጋ ግሽበት እየጨመረ …
በኢትዮጵያ የነብስ ወከፍ ገቢ እየቀነሰ መምጣቱንና በአንጻሩ የዋጋ ግሽበት እየጨመረ መሄዱ ተገለጠ Read more »
ቤንሻንጉል ጉሙዝ : የተገደሉት ሰዎች ብዛት 17 ነው; ከሟቾች መካከል 12 ህፃናት ናቸው
“ የተገደሉት ሰዎች ብዛት 17 ነው። ከሟቾች መካከል 12 ህፃናት ናቸው ” – የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አባል በካማሺ ዞን ምዥጋ ወረዳ ታጣቂዎች አደረሱት በተባለ ጥቃት ንጹሐን ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች እና የክልሉ ምክር ቤት አባል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናገሩ። ነዋሪዎቹ፣ …
ቤንሻንጉል ጉሙዝ : የተገደሉት ሰዎች ብዛት 17 ነው; ከሟቾች መካከል 12 ህፃናት ናቸው Read more »
በደብረብርሃን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ላልተፈለገ እርግዝና እና በአባላዘር በሽታ እየተጠቁ ነው
” በደብረብርሃን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ላልተፈለገ እርግዝና እና በአባላዘር በሽታ እየተጠቁ ነው ” የተፈናቃይ ሴት ወጣት ተወካዮች ⚫ ” የስነተዋልዶ ጤና አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ ድርጅቶች አሁን ላይ ሁሉም ወጥተዋል ” የቻይና ካምፕ ተፈናቃይ አስተባባሪ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ በደብረብርሃን መጠለያ ካምፕ …
በደብረብርሃን ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች ላልተፈለገ እርግዝና እና በአባላዘር በሽታ እየተጠቁ ነው Read more »
ከሚሰራበት ባንክ ውስጥ በፀጥታ አካላት የተወሰደው ወጣት ያለበት ሳይታወቅ አራት ወር ሞላው
ከሚሰራበት ባንክ ውስጥ በፀጥታ አካላት የተወሰደው ወጣት ያለበት ሳይታወቅ አራት ወር እንደሞላው ታወቀ (መሠረት ሚድያ)- ጥር 9/2017 ዓ/ም ከሚሰራበት ባንክ ውስጥ በፀጥታ አካላት ታፍኖ ተወሰደው ወጣት ያለበት ቦታ ሳይታወቅ አራት ወር እንዳለፈው ታወቀ። https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/954?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
በመቐለ ከተማ የሚገኙ ዳኞች የጀመሩትን የስራ ማቆም እንደሚቀጥሉ ገለጹ
በመቐለ ከተማ የሚገኙ ዳኞች፤ ከደህንነት ስጋት ጋር በተያያዘ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች ካልተመለሱ የጀመሩትን የስራ ማቆም እንደሚቀጥሉ ገለጹ በትግራይ ክልል መቐለ ከተማ የሚገኙ ዳኞች በትላንትናው ዕለት የጀመሩትን የስራ ማቆም ዛሬም በመቀጠላቸው በከተማይቱ የሚገኙ ፍርድ ቤቶች ተዘግተው ዋሉ። ዳኞቹ ለክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ያቀረቧቸው …
አለርት ስራ ማቆም አድማውን ተከትሎ ጠቅላላ ሐኪሞችን፣ ነርሶችንና ሚድዋይፈሮችን ለመቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ ተሰማ
የሕክምና ማስተማሪያ ሆስፒታሎች ያሏቸው በርካታ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት አዲስ የጤና ባለሙያዎችን ለመቅጠር ማስታወቂያ በማውጣት ላይ እንደኾኑ የጤና ባለሙያዎች የሥራ ማቆም አድማ አስተባባሪዎች ገልጸዋል። አለርት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ 50 ጠቅላላ ሐኪሞችን፣ 120 ነርሶችንና 100 ሚድዋይፈሮችን ለመቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱን አስተባባሪዎቹ ያጋሩት መረጃ …
አለርት ስራ ማቆም አድማውን ተከትሎ ጠቅላላ ሐኪሞችን፣ ነርሶችንና ሚድዋይፈሮችን ለመቅጠር ማስታወቂያ ማውጣቱ ተሰማ Read more »
አብይ አሕመድ የጤና ባለሙያዎችን ፈቃድ ለመንጠቅ መዘጋጀቱን አስታወቀ
የጤና ሚንስትር ደኤታ ዶ/ር ደረጀ ድጉማ፣ የሥራ ማቆም አድማ ያደረጉ የጤና ባለሙያዎች ባስቸኳይ ወደ ሥራቸው ካልተመለሱ የሙያ ፍቃዳቸውን ሊነጠቁ እንደሚችሉ ለመንግሥታዊው ቴሌቪዥን ጣቢያ በሰጡት ቃል አስጠንቅቀዋል። በአድማው ሳቢያ የተወሰነ የሆስፒታሎች አገልግሎት መስተጓጎል መኖሩን ያመኑት ሚንስትር ደኤታው፣ ከድንገተኛ እና ከእናቶችና ሕጻናት …
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ጠፈር ሊጓዙ ነው
(መሠረት ሚድያ)- በአለም ታሪክ ወደ ጠፈር (space) የተጓዙ ሰዎች ቁጥር 721 እንደሆነ የታሪክ ድርሳናት ያሳያሉ፣ ከእነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ የጠፈር ተመራማሪዎች ሲሆኑ ከቅርብ አመታት ግን ጥቂት ሰዎች ከፍተኛ ገንዘብ በመክፈል የዝቅተኛው ንፍቀ ክበብ የጠፈር ጉብኝት አድርገዋል። መሠረት ሚድያ ከሀገር ውስጥ እንዲሁም …
በርካታ የጤና ባለሙያዎች ከሥራ ማቆም አድማው ጋር በተያያዘ መታሰራቸው ቀጥሏል
ኢሰመኮ፣ በርካታ የጤና ባለሙያዎች ከሥራ ማቆም አድማው ጋር በተያያዘ እየታሠሩ፣ ማስፈራሪያ እየደረሰባቸውና ከማስተማሪያ ሆስፒታሎች በግዳጅ እንዲወጡ እየተደረጉ መኾኑን ማምሻውን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ኢሰመኮ፣ በአዲስ አበባ፣ ጂማ፣ ባሕርዳር፣ ሀዋሳ እና ጎንደር በርካታ ሬዚደንትና ተለማማጅ ሐኪሞችን ጨምሮ በርካታ የጤና ባለሙያዎች እንደታሠሩና በግዳጅ …
በርካታ የጤና ባለሙያዎች ከሥራ ማቆም አድማው ጋር በተያያዘ መታሰራቸው ቀጥሏል Read more »
የተቀደሰው ቀጠሮ – የፋኖዎችን ጉዞ የሚያስቃኘው ዶክመንታሪ ፊልም ተለቀቀ
የተቀደሰው ቀጠሮ – የፋኖዎችን ጉዞ የሚያስቃኘው ዶክመንታሪ ፊልም ተለቀቀ – ጸሃፊ – ፋኖ ባየ ደስታው
የአሜሪካ አምባሳደር ከሕወሓት መሪዎች ጋር በመቀሌ ተገናኙ
የአሜሪካው አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ፣ ዛሬ ወደ ትግራይ አቅንተው ከሕወሓት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል፣ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ምክትል ፕሬዝዳንት አማኑኤል አሠፋና ከጸጥታ ኃይሎች ከፍተኛ አዛዦች ጋር በጸጥታ፣ ፖለቲካዊ፣ በሰብዓዊ ጉዳዮች፣ በፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት አተገባበርና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። አምባሳደሩ የሽሬውን የተፈናቃዮች መጠለያ …
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ በቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ላይ በሚስተዋሉ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ አላተኮረም በማለት ተተቸ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሰንበት ተማሪዎች አንድነት፣ የዘንድሮው የርክበ ካህናት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ በቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ላይ በሚስተዋሉ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ አላተኮረም በማለት ተችቷል። ማኅበሩ፣ በትግራይ የሚገኙ አሕጉረ ስብከቶች ከሲኖዶሱ ከተለዩ በኋላ በተስተዋሉ ጥፋቶች …
የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ፣ በቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ላይ በሚስተዋሉ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ አላተኮረም በማለት ተተቸ Read more »
” መንግስታት ውጤት አልባ ከሆነ የIMF የበጀት መቀነስና ዕዳ መክፈል ፖሊሲ ወጥተው ትኩረታቸውን ዜጎቻቸው ላይ ማድረግ አለባቸው ” – አክሽን ኤድ
” መንግስታት ውጤት አልባ ከሆነ የIMF የበጀት መቀነስና ዕዳ መክፈል ፖሊሲ ወጥተው ትኩረታቸውን ዜጎቻቸው ላይ ማድረግ አለባቸው ” – አክሽን ኤድ በአፍሪካ ስድስት ሃገራት በጤና እና ትምህርት ዘርፉ በጀት በመቀነሱ ሰራተኞች የከፋ ችግር ውስጥ መውደቃቸውን አዲስ ጥናት (https://actionaid.org/sites/default/files/publications/The%20Human%20Cost%20of%20Public%20Cuts%20May%202025.pdf) አመላከተ። ጥናቱን …
የውጭ ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችላቸው አዋጅ “ጊዜውን የጠበቀ አይደለም” በሚል ተተቸ
የውጭ ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችላቸው አዋጅ “ጊዜውን የጠበቀ አይደለም” በሚል ተተቸ የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቅስ ንብረት ባለቤት እና ባለይዞታ እንዲሆኑ የሚያስችላቸው አዋጅ “ጊዜውን የጠበቀ አይደለም” በሚል በፓርላማ አባላት ተተቸ። ትችቱ የቀረበው ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 12፤ 2017 በተካሄደው የህዝብ …
የውጭ ዜጎች የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችላቸው አዋጅ “ጊዜውን የጠበቀ አይደለም” በሚል ተተቸ Read more »
በምርመራ ክፍል ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ በአብይ አሕመድ መርማሪዎች ስለተገደለው ኢሳያስ በላይ የተሰራ የምርመራ ዘገባ
ልክ የዛሬ አመት በዚህ ወር በምርመራ ክፍል ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ ስለተገደለው ኢሳያስ በላይ የተሰራ የምርመራ ዘገባ!ለስድስት አመታት ያህል በኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ (ኢንሳ) ውስጥ ከፍተኛ የሳይበር ደኅንነት ባለሙያ ሆኖ አገልግሏል።በ2014 ዓ/ም የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እና የክልሉ ሰላምና ደኅንነት የሚጠቀምበት …
በምርመራ ክፍል ውስጥ በአሰቃቂ ሁኔታ በአብይ አሕመድ መርማሪዎች ስለተገደለው ኢሳያስ በላይ የተሰራ የምርመራ ዘገባ Read more »
አብይብ አሕመድ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ጥሷል ሲል ሕወሓት ከሰሰ
ሕወሓት፣ ፌደራል መንግሥቱ የፕሪቶሪያውን የግጭት ማቆም ስምምነት በመጣስ በትግራይ ሕዝብ፣ በፖለቲካ ድርጅቱ፣ በባለሥልጣናቱ፣ በጸጥታ ኃይል አዛዦቹና በተቋማቱ ላይ “ከፍተኛ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ይገኛል” በማለት ዛሬ ባስተላለፈው አጭር መልዕክት ከሷል። ሕወሓት፣ መንግሥት በተለይ በቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ …
የአብይ አሕመድ ፖሊሶች አፍነው ባሰሯቸው ዶክተሮች ላይ ክስ መሰረቱ
የፌደራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የጥቁር አንበሳ የአጥንት ሕክምና ሐኪሞች በዶ/ር ነብዩ ኤርሚያስ፣ ዶ/ር ሐብታሙ መንክር እና ሌሎች 9 ሐኪሞች ላይ ትናንት የ12 ቀናት የምርመራ ጊዜ መፍቀዱን የጤና ባለሙያዎች የሥራ ማቆም አድማ አስተባባሪዎች አስታውቀዋል። ፖሊስ በጤና ባለሙያዎቹ ላይ ያቀረበው ክስ፣ …
በኢትዮጵያ በጋዜጠኞች ላይ ስለሚፈጸመው ተደጋጋሚ እስር ሲፒጄ ምን አለ?
በኢትዮጵያ በጋዜጠኞች ላይ ስለሚፈጸመው ተደጋጋሚ እስር ሲፒጄ ምን አለ? በኢትዮጵያ ከመጋቢት ወር አጋማሽ እስከ ሚያዝያ ወር አጋማሽ ባለው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ 14 ጋዜጠኞች እና የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ሰራተኞች ለእስር ተዳርገው እንደነበር ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት (ሲፒጄ) …
በሀገራዊ ምክክር ሂደት የሚታየው የምሁራን ተሳትፎ ከሚጠበቀው አንጻር “አነስተኛ ነው” ተባለ
በሀገራዊ ምክክር ሂደት የሚታየው የምሁራን ተሳትፎ ከሚጠበቀው አንጻር “አነስተኛ ነው” ተባለ በኢትዮጵያ ያሉ ምሁራን በሀገራዊ የምክክር ሂደት ላይ ያላቸው ተሳትፎ፤ ሊኖራቸው ከሚገባው “አስተዋጽኦ” አንጻር ሲታይ “አነስተኛ ነው” ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረስላሴ ተናገሩ። አብዛኞቹ ምሁራን ከሂደቱ …
በሀገራዊ ምክክር ሂደት የሚታየው የምሁራን ተሳትፎ ከሚጠበቀው አንጻር “አነስተኛ ነው” ተባለ Read more »
አጥብቀን ስንጠይቅ ‘ይህ እኮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግላቸው የሚከታተሉት ፕሮጀክት ነው’ የሚል ማስፈራርያ አዘል ማሳሰቢያ ይሰጠናል
ከኢግል ሂልስ ‘ላጋር ዋን’ ሳይት ቤት የገዙ ደንበኞች ገጠመን ያሉት አነጋጋሪ ክስተት – “ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ቅድሚያ የከፈልነው ገንዘብ እና ቤቱ ራሱ እንደሚወሰድብን ማስጠንቀቂያ ደርሶናል” – “አጥብቀን ስንጠይቅ ‘ይህ እኮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግላቸው የሚከታተሉት ፕሮጀክት ነው’ የሚል ማስፈራርያ አዘል ማሳሰቢያ …
አጥብቀን ስንጠይቅ ‘ይህ እኮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግላቸው የሚከታተሉት ፕሮጀክት ነው’ የሚል ማስፈራርያ አዘል ማሳሰቢያ ይሰጠናል Read more »
ጥያቄ እየጠየቀ ያለን ባለሙያ ለማሸማቀቅ በሚመስል መልኩ እንደማስፈራሪያ መጠቀሙ ከአንድ ትልቅ ኃላፊነት ካለበት ተቋም አይጠበቅም
” ጥያቄ እየጠየቀ ያለን ባለሙያ ለማሸማቀቅ በሚመስል መልኩ እንደማስፈራሪያ መጠቀሙ ከአንድ ትልቅ ኃላፊነት ካለበት ተቋም አይጠበቅም ” – የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ማኅበር ከሰሞኑን የጤና ባለሙያዎች እንቅስቃሴ እና እያካሄዱ ካሉት ከፊል የሥራ ማቆም ጋር በተያያዘ 78 የሚሆኑ ባለሙያዎች በእስር ላይ እንደሚገኙ …
ጥያቄ እየጠየቀ ያለን ባለሙያ ለማሸማቀቅ በሚመስል መልኩ እንደማስፈራሪያ መጠቀሙ ከአንድ ትልቅ ኃላፊነት ካለበት ተቋም አይጠበቅም Read more »
ሙሉ የስራ ማቆም አድማ ሰኞ ይጀመራል ! …. 78 የጤና ባለሙያዎች ታስረዋል
የኢትዮጵያ የሕክምና ባለሙያዎች ማኅበር፣ ከሥራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ ከ78 በላይ የጤና ባለሙያዎች መታሠራቸውን ገልጸዋል። የሥራ ማቆም አድማው አስተባባሪዎችም፣ የጤና ሚንስቴር በአድማ ላይ የሚገኙ የጤና ባለሙያዎች ባስቸኳይ ወደ ሥራቸው እንዲመለሱ ያወጣውን ማስጠንቀቂያ አጣጥለዋል። ሚንስቴሩ ሁሉም ሆስፒታሎች አገልግሎት እየሠጡ እንደሆነ መግለጡን …
ሙሉ የስራ ማቆም አድማ ሰኞ ይጀመራል ! …. 78 የጤና ባለሙያዎች ታስረዋል Read more »