Author: Konjit Sitotaw
አሜሪካ በዜጎቿ እና በነዋሪዎቿ ላይ የሶሻል ሚድያ እቀባ የሚያደርጉ መንግስታት ሀላፊዎችን ቪዛ ልትከለክል መሆኑ ተሰማ
አሜሪካ በዜጎቿ እና በነዋሪዎቿ ላይ የሶሻል ሚድያ እቀባ የሚያደርጉ መንግስታት ሀላፊዎችን ቪዛ ልትከለክል መሆኑ ተሰማ – “የውጭ ሀገራት መንግስታት በአሜሪካ ምድር ላይ ተኹኖ ለተፃፈ የሶሻል ሚድያ ፅሁፍ ማስፈራርያ ወይም የእስር ትእዛዝ ማቅረብ አይቻላቸውም”- ማርኮ ሩቢዮ https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/cf6?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g
ህወሓት የግንቦት 20ን 34ኛ በዓል እያከበረ ይገኛል፤ አሜሪካ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፋለች
ህወሓት የግንቦት 20ን 34ኛ አመት እያከበረ ነዉ በቅርቡ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሁለተኛ ጊዜ የተሰረዘዉ ህወሓት የግንቦት 20ን 34ኛ በዓል እያከበረ ይገኛል። በይፋዊ የማህበራዊ የትስስር ገጹ እንዳሳወቀዉ ማለዳ ላይ የትግራይ ክልል ፕሬዚዳንት ጀነራል ጻድቃን በሰማዕታት ሀዉልት የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። በስነስርዓቱ ላይም …
ህወሓት የግንቦት 20ን 34ኛ በዓል እያከበረ ይገኛል፤ አሜሪካ የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፋለች Read more »
የደቡብ ሱዳን በጋምቤላ ክልል በፈጸሙት የደፈጣ ተኩስ ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ
የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በፈጸሙት “የደፈጣ ተኩስ ጥቃት” ስድስት ሰዎች ተገደሉ ከደቡብ ሱዳን የመጡ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች፤ በጋምቤላ ክልል፣ በአኙዋሃ ዞን፣ ዲማ ወረዳ በሚገኝ ቦታ ላይ በከፈቱት “የደፈጣ ተኩስ ጥቃት” ስድስት ሰዎች መገደላቸውን የወረዳው የአስተዳደር እና የፖሊስ ኃላፊዎች ለ“ኢትዮጵያ …
የደቡብ ሱዳን በጋምቤላ ክልል በፈጸሙት የደፈጣ ተኩስ ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ Read more »
ኢትዮጵያ ውስጥ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (Mpox) የተያዘ ሰው ተገኘ
ኢትዮጵያ ውስጥ በዝንጀሮ ፈንጣጣ (Mpox) የተያዘ ሰው ተገኘ። በMpox የተያዘ ሰው የተገኘው ሞያሌ ከተማ ነው። ጤና ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት Mpoxን አስመልክቶ የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል። በዚህም ኢኒስቲትዩቱ በኦሮሚያ ክልል ሞያሌ ከተማ አስተዳደር ከሚገኙ በህመሙ መያዛቸው ከተጠረጠሩ ታማሚዎች በወሰደው …
በአማራ ክልል በመቶዎች የሚቆጠሩ የባንክ ጥበቃዎች እየታሰሩ ነው
በአማራ ክልል በመቶዎች የሚቆጠሩ የባንክ ጥበቃዎች እየታሰሩ ነው፣ ምክንያቱ ምን ይሆን? (መሠረት ሚድያ)- በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ አንዳንድ ከተሞች ውስጥ የባንክ ጥበቃ በመሆን እያገለገሉ ያሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦች ከባለፈው ሁለት ሳምንት ወዲህ አፈሳ በሚመስል መልኩ እየታሰሩ ይገኛሉ። መሠረት ሚድያ ‘ጉዳዩ …
ኢሳያስ አፈወርቂ ስለ ኢትዮጵያ ተናገሩ
የኤርትራው ፕሬዝደንት በትናንት ምሽት ብዙዎችን ባስደመመ ንግግራቸው ስለ ኢትዮጵያ ምን አሉ? – “የውጭ ሀይሎች በብልፅግና ወኪላቸው አማካኝነት የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ላለፉት አምስት አመታት ያወጁት ጦርነት ምን ያህል ተስፋ እንደቆረጡ ያሳያል” – “ሊያቀርቡ የሚፈልጓቸው ምክንያቶች; ናይል እና ቀይ ባህር፣ የባህር በር …
የአሜሪካ ኢምባሲ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ መልዕክታቸው ላይ ማሻሻያ አድርጓል
የአሜሪካ ኢምባሲ፣ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ መንግሥት የድሮን ጥቃቶችን “በራሱ ሕዝብ ላይ” መፈጸምን “በአፋጣኝ እንዲያቆም” በጠየቁበት የዛሬው መልዕክታቸው ላይ ማሻሻያ አድርጓል። በተሻሻለው መልዕክት፣ ይህ መልዕክት ተነስቶ በምትኩ መንግሥት ለግጭቶች “ከኃይል ውጪ ያሉ ሰላማዊ አማራጮችን” መፈለግ እንዲቀጥልና “የዜጎቹን ደኅንነት እንዲያስቀድም” አምባሳደሩ መጠየቃቸው …
የአሜሪካ ኢምባሲ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ መልዕክታቸው ላይ ማሻሻያ አድርጓል Read more »
አንዳንድ ምግባረ ብልሹ የፀጥታ አካላት በመዲናዋ ነዋሪዎች ላይ በግልፅ ዝርፊያ መፈፀም እንደጀመሩ ታወቀ
አንዳንድ ምግባረ ብልሹ የፀጥታ አካላት በመዲናዋ ነዋሪዎች ላይ በግልፅ ዝርፊያ መፈፀም እንደጀመሩ ታወቀ (መሠረት ሚድያ)- የፀጥታ አካላት በአቅራቢያችን ሲገኙ ደህንነት ይሰማናል፣ ከሌላው ግዜ በተለየ ህግ አስከባሪ እንዳለ ተሰምቶን ሰላም ይታየናል። ይህ የተለመደ ስሜት ግን በቅርብ ግዜያት በተለይ በመዲናዋ አዲስ አበባ …
አንዳንድ ምግባረ ብልሹ የፀጥታ አካላት በመዲናዋ ነዋሪዎች ላይ በግልፅ ዝርፊያ መፈፀም እንደጀመሩ ታወቀ Read more »
አሜሪካ ዛሬ አዲስ አበባ ባለው ኤምባሲዋ በኩል ለፌዴራል መንግሥት እና ለታጣቂዎች መልዕክት አስተላልፋለች።
አሜሪካ ምን አለች ? ➡️ ” ፋኖ ተጨባጭ እና ሰላማዊ የሆነ ዓላማ ይዞ ይምጣ። ” ➡️ ” የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (OLA) በኦሮሚያ ያለውን ግጭት ለማስቆም ድርድሩን ይቀጥል። ” ➡️ ” የፌዴራል መንግሥት በራሱ ዜጎች ላይ የሚያደርገውን የድሮን ጥቃት በአስቸኳይ ያቁም። …
አሜሪካ ዛሬ አዲስ አበባ ባለው ኤምባሲዋ በኩል ለፌዴራል መንግሥት እና ለታጣቂዎች መልዕክት አስተላልፋለች። Read more »