‹እኛና መንፈስ ቅዱስ› ማለት ሊቀር ነውን? .. ዲ/ን ዳንኤል ክብረት…….. ቅዱስ ሲኖዶስ የፓትርያርኩን እንደራሴ ሹመት በተመለከተ …

ከብጹዐን ጳጳሳት በቀር ካህናትና ቆሞሳት እንኳን የማይገቡበት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ የመንግሥት ተወካይ እንዲገኝበት መጋበዙ የደረስንበትን የውርደት ደረጃ የሚያሳየን ነው፡፡ Read more →

የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ የሚጥሱና የቤተ ክርስቲያንን ልዕልና የሚያስደፍሩ የፓትርያርኩ እንቅስቃሴዎች መበራከታቸው፤ ሙስናንና የፍትሕ ዕጦትን በማስወገድ መልካም …

ሰበር ዜና – የእንደራሴ ምደባ አጀንዳ የመንግሥት ታዛቢ ባለበት እንዲታይ ተወሰነ፤ ፓትርያርኩ በተቃውሟቸው እንደቀጠሉ ናቸው Read more →

ከንግግራቸው በተፃራሪ በአማሳኞችና በተሐድሶ መናፍቃን ተጽዕኖ ውስጥ ወድቀዋል የተጽዕኖው አስጊነት ምደባውን አስፈላጊ እንዳደረገው በምልዓተ ጉባኤው ታምኖበታል …

በእንደራሴ ምደባ ጉዳይ: ፓትርያርኩ እስከ ነገ አቋማቸውን የሚያሳውቁበት የማሰላሰያ ጊዜ ተሰጣቸው Read more →

የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲን ተመልከቱ – የአሜሪካ ኤርፖርቶችን በወረፋ አጨናንቆ እያተራመሳቸው ነው። የአሜሪካ፣ የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲ ኤርፖርቶችን …

መንግስት ቢዝነስ ውስጥ ሲገባ፣ በወረፋ ይታጀባል (በአሜሪካም?) – ዮሃንስ . ሰ. Read more →

ባለፉት 25 ዓመታት በዲሞክራሲ ግንባታ፣በሰብአዊ መብት አያያዝና በፍትህ ሥርዓት—-የተመዘገቡ ስኬቶችና ውድቀቶች እንዴት ይገመገማሉ? ግንቦት 20 ለኢትዮጵያውያን …

“ግንቦት 20፤ደርግን ከማስወገድ የዘለለ ፋይዳ አላመጣም” አንጋፋውን የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ Read more →

ግንቦት 20፤ ለኪነ-ጥበቡ አበረከተየሚባለው ነገር ቅድመ ምርመራን ማስቀረቱቢሆንም ቴአትርና ፊልምን ግን ከደርግ ሳንሱርአልተላቀቁም፡፡ ለምሳሌ ሥነ ጽሑፍ፣ …

ቴአትርና ፊልም አሁንም ባርነት ላይ ናቸው፡፡ ክ/ሀገር ቴአትር ማሳየት አይታሰብም፡፡ Read more →