የሰለጠነ የሰው ኃይል ዕጥረት በጀርመን
ከዛሬ ሁለት ዓመተ በፊት የዓለምን ቀልብ በእጅጉ በሳበው የዓለም የገንዘብ ቀውስ ሰበብ በአውሮፓ የህዝብ ቁጥር መናመንና …
ከዛሬ ሁለት ዓመተ በፊት የዓለምን ቀልብ በእጅጉ በሳበው የዓለም የገንዘብ ቀውስ ሰበብ በአውሮፓ የህዝብ ቁጥር መናመንና …
በሳዉዲ ዐረቢያ በጄዳ ከተማ ካለመጠለያ እና ካለምግብ፡ ወደአገራቸዉ የሚመለሱበትን ዕለት በመጠባበቅ ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ችግር …
የእናቶች ጤና ለመጠበቅ፤ እንዲሁም በወሊድ ወቅት የሚቀጠፈዉን ነፍሳቸዉን ለመታደግ የታቀደዉ የተመድ የአምዓቱ የልማት ግብ መሳካቱ እያሳሰበ …
የአሜሪካን መንግስት በግዛቱ እየኖሩ ሶማሊያ ዉስጥ አልሸባብ የተሰኘዉን ቡድን ለመደገፍ ተባብረዋል ባላቸዉ 14 ሶማሌያዉያን ላይ ክስ …
በዓለም በአልማዝ ማዕድን ሀብት ቀዳሚውን ስፍራ ከሚይዙት ሀገራት አንዷ ሴራልዮን ናት ። የሴራልዮን የአልማዝ ሀብት ሲነሳም …
በዓለም ዙሪያ ፣ ሳምንቱን በተከናወኑ የተለያዩ የእስፖርት ውድድሮች ላይ ያተኮረው
የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዘኛው ምህፃር UNHCR የሶማሊያ ስደተኞች ከሳውዲ አረቢያ በጅምላ በግዳጅ ወደ …
በአፋር አካባቢ የኤሌክትሪክ ኃይል አለመኖር ኑሯቸዉን እንዳናጋ የአካባቢዉ ኗሪዎች ይናገራሉ።
ኬንያ አዲሱን ረቂቅ ህገ መንግስት በከፍተኛ ድምፅ መቀበሏን የሚያመላክቱ ዜናዎች እየወጡ ነዉ።
በኬንያ፣ ናኩሩ ከተማ አቅራቢያ እንጆሮ ውስጥ በሚገኘው ኤገርተን ዩኒቨርስቲ ጠቃሚ ንግግር የሚያሰሙና ተማራማሪ፤ ናቸው።