የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርና የደም ባንክ፣
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፣ ዜጎች፣ በበጎ ፈቃድ ለህሙማን ፣
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፣ ዜጎች፣ በበጎ ፈቃድ ለህሙማን ፣
ዓለም ዓቀፍ የኤድስ ቀን ነገ ሲታሰብ፤ ዓለማችን ዛሬስ ከዚህ ወረርሽኝ ተላቀቀች የሚል ዜናን አልያዘም።
ከትናንት በስትያ በግብፅ የተካሄደው የምክር ቤት ምርጫ ማጭበርበር እንደተከሰተበት ተቃዋሚዎች ገለፁ። ሁኔታዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ በምክር ቤቱ …
(DW) — ዊኪ ሊክስ የተሰኘው የኢንተርኔት መረብ ሰሞኑን ይፋ ያደረጋቸው ሚስጥር ነክ መረጃዎች ከአሜሪካን እስከ ጀርመን …
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ የኡጋንዳውን ሎርድ ሬዚስታንስ አርሚ የተሰኘውን አማፂ ቡድን ትጥቅ ለማስፈታት አዲስ ስልት ቀይሰው …
በ 32 የተለያዩ ቋንቋዎች በዓለም ዙሪያ ፕሮግራሞችን የሚያሠራጨው ዶቸ ቨለ ራዲዮ ጣቢያ፣ ቋሚ ሠራተኞቹ ብቻ ሳይሆኑ፣ …
ሰሞኑን ከጀርመን ፓርቲዎች አንደኛው የሆነው አረንጓዴው ፓርቲ ኢትዮዽያን በተመለከተ ጠንከር ያለ ውሳኔ አስተላልፏል። ፓርቲው ይህንን ውሳኔ …
የታዋቂዉ ጋዜጠኛ እና ደራሲ አበራ ለማ ናጋቲ ካ ያ ጓሼ ኮ ከሚለዉ ለሎሪት ጸጋዮዪ ገብረመድህን ማስታወሻነት …
የጀርመን ኢንዱስትሪዎች የጥሬ ሃብት እጥረት ስለመኖሩ መናገር ከጀመሩ ሰነባብተዋል።
በአዲስ አበባ የአፍሪቃ የዉሃ ሳምንት አህጉራዊ የሚኒስትሮች ስብሰባ እየተካሄደ ነዉ።