የግጥም መድብል – እዉነትም እኛ …..
የታዋቂዉ ጋዜጠኛ እና ደራሲ አበራ ለማ ናጋቲ ካ ያ ጓሼ ኮ ከሚለዉ ለሎሪት ጸጋዮዪ ገብረመድህን ማስታወሻነት ከጻፉት የተወሰደን ግጥም ነዉ በመፕሮግራሙ መጀመርያ የምታደምጡት የጋዜጠኛና የደራሲ አበራ ለማ ሃያ አምስት ምርጥ ስነ-ግጥሞች ስብስብ በዲቪዲ በከለር ድምጽ ቅንብር ለታዳሚዎች እይታና ጆሮ ቀርበዋል።