የሊቢያ ዉጊያ፤ ኔቶና የድርድር ጥያቄ
ሕዝባዊ ሠላማዊ አመፅ ወደ ጠመንጃ ዉጊያ ከተቀየረ ወዲሕ ግን ሕዝባዊዉ ድል በመጀመሪያ ፍጥነቱ አልቀጠለም።ኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊም …
ሕዝባዊ ሠላማዊ አመፅ ወደ ጠመንጃ ዉጊያ ከተቀየረ ወዲሕ ግን ሕዝባዊዉ ድል በመጀመሪያ ፍጥነቱ አልቀጠለም።ኮሎኔል ሙዓመር ቃዛፊም …
ረበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በምትገኘው የጅማ ከተማ በአሰንዳቦ አካባቢ ባለፈው ሳምንት በተፈጠረ ግጭት የወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያን ተቃጥለዋል።
የ16 ሰዎች ህይወት የጠፋበት፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቤቶች የተቃጠሉበት ግጭት በደቡብ ኢትዮዽያ ተቀስቅሷል። በአርባ ምንጭ ዞን በምትገኘው …
መገናኛ ዘዴዉ ለሕዝባዊዉ አመፅ መሠረት አይሁን እንጂ የኑሮ ዉድነት፥ ሥራ አጥነት፥ የዲሞክራሲ እጦት፥ የመናገር፥ የመሰብሰብ መብት …
በሊቢያ ምስራቃዊ እና ምዕራባዊ ክፍል በሞአማር ጋዳፊ ደጋፊ ወታደሮችና በሕዝባዊው ዓማጺያን መካከል የሚካሄደው ውጊያ ተባብሶ እንደቀጠለ …
ጋና በባህር ጠረፍዋ ከሚገኘው ግዙፍ የነዳጅ ዘይት ንጣፍ ካለፈው ታህሳስ ወዲህ የነዳጅ ዘይት ማምረት ጀምራለች።
በጅቡቲ የፖለቲካ ተቃዋሚዎች በስልጣን ላይ የሚገኙት ፕሬዝደንት ለሶስተኛ ጊዜ የስልጣን ዘመን መነሳታቸዉን አስመልክተዉ ተቃዉሞ ካነሳሱ ሶስት …
በሰሜን አፍሪቃ ከቱኒዚያ የተነሳዉ ያሰሚን የተሰኘዉ ህዝባዊ አመጽ ወደአጎራባች የመካከለኛዉ ምስራቅ አገራት እንደተዛመተ ሁሉ በአፍሪቃዉ ቀንድም …
ካለፉት በርካታ ሳምንታት ወዲህ በየመን በአስር ሺህ የሚቆጠር ህዝብ በሀገሪቱ ፕሬዚደንት አሉኢ አብዱላ ሳሌህ አንጻር ተቃውሞውን …
የዐባይ ወንዝ ተፋሰስ አገሮች የውሃ አጠቃቀም አዲስ ውል ፣ ባለፈው ዓመት በግንቦት ወር አዲስ አበባ ውስጥ …