ሰይፍ አል ኢስላም እና የሄጉ ፍርድ ቤት
ባለፈው ሳምንት የተገደሉት የቀድሞው የሊቢያ መሪ የሞአመር ጋዳፊ ልጅ ሰይፍይ አልኢስላም ጋዳፊ ፣ ለሄጉ ዓለም ዓቀፍ…
ባለፈው ሳምንት የተገደሉት የቀድሞው የሊቢያ መሪ የሞአመር ጋዳፊ ልጅ ሰይፍይ አልኢስላም ጋዳፊ ፣ ለሄጉ ዓለም ዓቀፍ…
በቤልጅግ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ትናንት ብራስልስ ከሚገኘዉ የአዉሮጳ ኅብረት ጽሕፈት ቤት ፊት ለፊት የተቃዉሞ ሰልፍ አካሂደዋል።
የአዉሮጳ ሕብረት አባላት በተለይም የዩሮ ተጠቃሚ ሐገራት መሪዎች የከሰሩና የሚከስሩ ሐገራትና ተቋማትን ችግር ሥለሚያቃልሉበት ሐሳብ ሲወዛገቡ…
የሱዳን መንግስት ጥገኝነት ፈልገዉ ከአገራቸዉ የተሰደዱ ኤርትራዉያንን ያለፍላጎታቸዉ ወደአገራቸዉ መለሱን የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን አወገዘ።
የዓለም ዜና
ሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ለኤኮኖሚ ዕድገት ብቻ ሳይሆን፤ ውድድር፤ የተፈጥሮ ግዳጅ በመሰለበት ዓለም፤ ለኅልውና ጭምር አለኝታም ነው።
የዓለም ዜና
በቡድን-ሃያ ስብስብ ውስጥ ተጠቃለው የሚገኙት በተፋጠነ ዕድገት በመራመድ ላይ ያሉ ሃገራት የዓለም ኤኮኖሚ መንኮራኩር ከሆኑ ረዘም…
«በሕዝባዊዉ አብዮት ቱኒዞች የመጀመሪያዎቹ ነበሩ።በምርጫዉም የመጀመሪያዎቹ ናቸዉ።ሒደቱ በአብዛኛዉ ሙሉ በሙሉ አዎንታዊ ነበር።በየሐገራቸዉ ዲሞክራሲ