ለህዝብ መሞት ክብር ነው!
እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ)
ዛሬ፣ ማክሰኞ፣ ሐምሌ ዐ5 2ዐዐ3 አዲስ አበባ ውስጥ ከሚታተመው አዲስ ወሬ ጋዜጣ ጋር አጭር ቃለምልልስ አድርጌያለኹ፡፡ የጋዜጣው ማኔጂንግ ኤዲተር፣ ዳንኤል ኃይሉ፣ ባለፈው ሰሞን ከመንገድ ላይ ታፍኖ ተደብድቧል፣ ቢሮው ተፈትሿል፡፡