በዓለም አቀፍ ደረጃ ድህነት ሲቀንስ ረሃብ ግን እየተባባሰ ነው

እ.ኤ.አ በመስከረም 2000 በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሚሊኒየም ስብሰባ ላይ ነበር ‹‹የሚሊኒየሙ የልማት ግብ›› የሚለው ዕቅድ ተይዞ እንቅስቃሴ የተጀመረው፡፡