የኢትዮ-ቴሌኮም አገልግሎትና ሥሞታዉ DW Amharic July 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያን የሥልክ አገልግሎት በብቸኝነት የሚቆጣጠረዉ ኢትዮ-ቴሌኮም ደንበኞቹ ሳያዉቁና ሳይፈቅዱ አምስት መቶ ብር እያስከፈላቸዉ ነዉ የሚለዉን ወቀሳ አስተባበለ።