Amharic ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት የስዊድን ጋዜጠኞች DW Amharic Jul 7, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሌ ክልል የተለያየ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተደረሰባቸው ካላቸው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ኦብነግ ተዋጊዎች ጋር የተያዙት የስዊድን ዜግነት ያላቸው ጋዜጠኞች ከታሰሩበት ከጅጅጋ ወደ አዲስ አበባ መንቀሳቀሳቸው ተሰምቷል ።