ላም ካንገቱ በላይ ሰው የሚመስል ፍጡር ወለደች Ethiopian Reporter July 6, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በደቡብ ክልል ከሻኪሶ ከተማ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ዲባቦቴ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ውስጥ አንዲት ላም ከአንገቱ በላይ ሰው የሚመስል ፍጡር ሰኔ 26 ለ27 አጥቢያ 2003 ዓ.ም. ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት አካባቢ መውለዷን የአካባቢው ነዋሪዎች ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡