ከልማት እርዳታዉ ይልቅ የሰብአዊ መብት ይቅደም DW Amharic June 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የጀርመኑ ለአደጋ የተጋለጠ ህዝብ መብት ተቆርቋሪዉ ድርጅት በኢትዮጽያ የሰብአዊ መብት ይዞታ እስካልተስተካከለ ጀርመን የምትሰጠዉን የልማት እርዳታ መቀጠል የለባትም ሲል መግለጫዉን አዉጥቶአል።