ደቀ መዛሙርቱ በቅ/ሲኖዶሱ ውሳኔዎች ተፈጻሚነት ስጋት ገብቷቸዋል
admin
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
- ሓላፊዎቹን የተመለከቱ የቅ/ሲኖዶሱ ውሳኔዎች በደብዳቤ ወጪ አልተደረጉም
- ንቡረ እዱ÷ አቡነ ጢሞቴዎስ ‹‹በሚሰጧቸው መመሪያ›› እንደሚሠሩ ተናግረዋል
- ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መምህራንና ሠራተኞች የሥራ ዋስትና አደጋ ላይ ነው
- ዋነኛ ጥያቄያችን አልተመለሰም ያሉ መምህራን በተቃውሟችን እንቀጥላለን እያሉ ነው
- ነገ ፈተና የሚጀምሩት የዘንድሮ ምሩቃን ፈተናቸውን በጨረሱ ማግሥት ይመረቃሉ!
- ‹‹የተያዘው ጨዋታ ነው፤ መፍትሔ እንደሚሰጡን ከተናገሩ በኋላ እንደ ልጅ ሊያታልሉን እየሞከሩ ነው›› /ደቀ መዛሙርቱ/
- ‹‹ከዚህ በኋላ አቡነ ጢሞቴዎስ ሊቀጥሉ አይችሉም፤ የእኛ ሥራ ነው፤ ለእኛ ተዉት›› /የቅ/ሲኖዶስ ጽ/ቤት ለደቀ መዛሙርቱ/
