በኤች አይ ቪ ላይ አተኩረዉ የሚሰሩ ድርጅቶች ጥምረት DW Amharic June 23, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሐዋሳ የሚንቀሳቀሱ ትኩረታቸዉን በኤች አይቪ ቫይረስ ላይ አድርገዉ የሚሠሩ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጥምረት ፈጥረዉ መንቀሳቀስ መጀመራቸዉን አመለከቱ።