በሐውዜን ሊካሄድ የነበረው የተቃውሞ ሠልፍ ተከለከለ

ሰኔ 15 ቀን 1980 ዓ.ም. በሐውዜን ከተማ በገበያ ቀን የተካሄደውን የአውሮፕላን ጭፍጨፋ የፈጸሙ የደርግ ባለሥልጣናት የሞት ውሳኔ ወደ ዕድሜ ልክ በመቀየሩና ይፈታሉ መባሉን በመቃወም የተጠራው የተቃውሞ ሠልፍ በመንግሥት መከልከሉ ተገለጸ፡፡