ኢትዮጵያ እና የፕሬስ ይዞታዋ

የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲ ፒ ጄይ ኢትዮጵያ በርካታ ጋዜጠኞች ለስደት ከሚዳረጉባቸው አምስት የዓለም ሀገሮች ውስጥ አንዷ መሆንዋን አስታወቀ።