ሐውዜን የሰብዓዊ መብት ከተማ ተብላ እንድትሰየም ጥያቄ ቀረበ Ethiopian Reporter June 11, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከ23 ዓመታት በፊት ሰኔ 15 ቀን 1980 ዓ.ም. የጦር አውሮፕላኖች ድብደባ የተፈጸመባት የሐውዜን ከተማ፣ የሰብዓዊ መብት ከተማ ተብላ እንድትሰየም ጥያቄ ቀረበ፡፡