ትኩረት በአፍሪካ DW Amharic September 4, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሶማሊያ ብጥብጡ አይሏል። የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ኃይል ተጨማሪ ጦር አግኝቷል። በሌላ በኩል ሩዋንዳ ከመንግስታቱ ድርጅት ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብታለች።