የመጪው ዓመት በጀት ከ100 ቢሊዮን ብር ይበልጣል

ለ2004 ዓ.ም. የተያዘው የመንግሥት በጀት ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ መሆኑን ከገንዘብ ሚኒስቴር ምንጮች ለማወቅ ተችሏል፡፡ የበጀት ረቂቅ አዋጁ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት በዚህ ሣምንት መጨረሻ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡