የመጪው ዓመት በጀት ከ100 ቢሊዮን ብር ይበልጣል Ethiopian Reporter June 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ለ2004 ዓ.ም. የተያዘው የመንግሥት በጀት ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ መሆኑን ከገንዘብ ሚኒስቴር ምንጮች ለማወቅ ተችሏል፡፡ የበጀት ረቂቅ አዋጁ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት በዚህ ሣምንት መጨረሻ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡