Amharic ግብፅ፤ አባይና ግድቡ DW Amharic Jun 30, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአባይን ወንዝ የመጠቀም የረዥም ጊዜ ህልም ነዉ ለኢትዮጵያ፤ ለግብፅ ደግሞ ሃሳቡ የዘመናት ስጋቷ ነዉ። የአባይ መመንጫ የሆኑት ሃገሮች አባይ ላይ የሚሰሩዋቸዉን ተግባራት ተመካክረዉና ተግባብተዉ ለመስራት በሚያደርጓቸዉ ሙከራዎች የግብፃዉያንን አንዳንዴም የሱዳንን ይሁንታ ሲያጡ ቆይተዋል።