በአፋር ክልል የተፈጠረው ግጭት
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
በአፋር ክልል ገዋኔ ወረዳ ዛሬ ረፋዱ ላይ በኢሳ እና አፋር ጎሣዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት አንድ ሰው ሲሞት፣ የአፋር ጎሣ አባላት አስፈላጊው ጥበቃ አልተደረገልንም በሚል ተቃውሞ ሰልፍ ወጥተዋል።