የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ እቅድ DW Amharic June 24, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር በሚቀጥሉት 3 ና 4 ወራት ጊዜ ውስጥ ሰለማዊ ሰልፍ ለማካሄድ እንደሚጥርም ፕሬዝዳንቱ አቶ ተሻለ ሰብሮ ለዶቼቬለ ተናግረዋል። አቶ ተሻለ እንዳሉት ፓርቲው ይህን እንቅስቃሴ የሚያደርገው ህዝቡን ለማነቃቃትና ለመንግሥትም የማስጠንቀቂያ ደውል ለማሰማት ነው።