የኢትዮጵያ እግር ኳስ ባለሥልጣናት ይቅርታ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከቦትስዋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ባደረገዉ የመልስ ግጥሚያ መሠለፍ የማይገባዉን ተጫዋጭ ማሠለፉን የቡድንኑና የፌደሬሽኑ ባለሥልጣናት አመኑ። ለተፈጠረዉ ሥሕተትም የኢትዮጵያ ሕዝብን ይቅርታ ጠየቁ።